የረመዷን ፈትዋ:-ሸይኽ አቡ አብዱረህማን አብዱሏህ ኢብን አህመድ አልኢርያን
ሀፊዘሁሏህ ተጠይቀው የመለሱት መልስ ነው።
# ጥያቄ:- አንዲት ሴት ከፈጅር በፊት ከሀይዷ ብትፀዳ ና ፈጅር እስከሚዎጣ ድረስ
ባትታጠብ መፆም ግዴታዋ ነውን
# መልስ:-አዎ ምክናየቱም ከልካይ የሆነው ነገር ተወግዶላታልና።ከፈጅር በሗላም
ታጠበች ከፈጅር በፊትም አንድ ነው።
ትጥበቷን ያቆየችው በምክናየትም ይሁን ያለ ምክናየትም።
https://telegram.me/yetitaselfiyoch