. 🔸🔹🔸
🔹🔹
🔸
🌴ስለ ረመዷን‼ #4
አላህ በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦
📖 {وَرَبُّكَ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ وَيَخْتَارُ}
{ጌታህ የፈለገውን ይፈጥራል (የፈለገውንም) ይመርጣል (ይሾማል)}
✍አላህ ሀገሮችን ፈጠረ። ከሀገሮች
👉🏽መካን መረጠ
✍አላህ ቤቶችን ፈጠረ። ከቤቶች
👉🏽መስጂደን መረጠ
✍አላህ ሌሊቶችን ፈጠረ። ከሌሊቶች
👉🏽ለይለተል ቀድርን መረጠ
✍አላህ አጠቃላይ ቀናቶችን ፈጠረ። ከቀናቶች
👉🏽የውሙል ነህር (ለኢደል አድሃ የሚታረድበትን ቀን) መረጠ
✍አላህ የሳምንት ቀናቶች ፈጠረ። ከሳምንት
👉🏽ጁምዓን መረጠ
✍አላህ መላኢካዎችን ፈጠረ። ከመላኢካዎች
👉🏽ጅብሪልን መረጠ
✍አላህ ሰዎችን ፈጠረ። ከሰዎች መሃል
👉🏽ነብያቶችን መረጠ
ከነብያቶች
👉🏽መልዕክተኞችን መረጠ
ከመልዕክተኞች
👉🏽አምስቱ ኡሉል አዝም መረጠ
ከኡሉል አዝሞች
👉🏽ሁለቱ ኸሊሎቹ መረጠ
ከኸሊሎቹ (ከወዳጆቹ)
👉🏽ነብዩ ሙሐመድን መረጠ
✍አላህ ወራቶን ፈጠረ። ከወራቶች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
👉🏽ረመዷንን መረጠ👈🏿
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
✍ረመዷን ማለት፦
👇🏾
👉🏽ሸይጣን የሚታሰርበት፣
👉🏽ነፍስያ የምትዳከምበት፣
👉🏽ቀልብ የምትረጥብበት፣
👉🏽የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣
👉🏽የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣
👉🏽ወንጀልና በደል የሚቀንስበት፣
👉🏽እዝነትና በረካ የሚሰፍንበት፣
👉🏽ወንጀለኞች የሚፀፀቱበት፣
👉🏽ታዛዦች የሚጠነክሩበት፣
👉🏽ዝንጉዎች የሚነቁበት፣
👉🏽ንቁዎች የሚሸምቱበት፣
👉🏽ሸማቾች የሚያተርፉበት፣
በአጠቃላይ
👇🏾
👉🏽የጀነት ገበያ የሚፋፋምበት ወር ነው‼‼
✍እነሆ ይህ ወደ ተመረጡ ህዝቦች በተመረጠው መልዕክተኛ ላይ በተመረጠው መላኢካ አማካኝነት የተላለፈው የተመረጠውና ታላቁ የረመዷን ወር ሊገባ ☝️አንድ ✌️ሁለት 👌ሶስት እየተባሉ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።
🌴ረመዷን አሁን ያለበት ሁኔታ ሲታይ👇🏾
👉🏽በቅርብ ርቀት ፊቱን ወደኛ በማቀጣጨት ፊት ለፊታችን ቆሞ ፈገግ እያለ "ልምጣ እንዴ? ምን ያህል ጓግታችሁ እየጠበቃችሁኝ ነው?" እያለ እያጓጓንና ፍቅሩን እየለቀቀብን ይመስላል‼
ታድያ
አልጓጓህም❓
አልጓጓሽም❓
አልጓጓቹም❓
እኔ ግን "ጉግት" ብዬ ነው የጓጓሁት
🤲አላህ ደርሰው ከሚጠቀሙበት ያደርገን ኣ ሚ ን!!
https://telegram.me/yetitaselfiyoch
🔹🔹
🔸
🌴ስለ ረመዷን‼ #4
አላህ በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦
📖 {وَرَبُّكَ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ وَيَخْتَارُ}
{ጌታህ የፈለገውን ይፈጥራል (የፈለገውንም) ይመርጣል (ይሾማል)}
✍አላህ ሀገሮችን ፈጠረ። ከሀገሮች
👉🏽መካን መረጠ
✍አላህ ቤቶችን ፈጠረ። ከቤቶች
👉🏽መስጂደን መረጠ
✍አላህ ሌሊቶችን ፈጠረ። ከሌሊቶች
👉🏽ለይለተል ቀድርን መረጠ
✍አላህ አጠቃላይ ቀናቶችን ፈጠረ። ከቀናቶች
👉🏽የውሙል ነህር (ለኢደል አድሃ የሚታረድበትን ቀን) መረጠ
✍አላህ የሳምንት ቀናቶች ፈጠረ። ከሳምንት
👉🏽ጁምዓን መረጠ
✍አላህ መላኢካዎችን ፈጠረ። ከመላኢካዎች
👉🏽ጅብሪልን መረጠ
✍አላህ ሰዎችን ፈጠረ። ከሰዎች መሃል
👉🏽ነብያቶችን መረጠ
ከነብያቶች
👉🏽መልዕክተኞችን መረጠ
ከመልዕክተኞች
👉🏽አምስቱ ኡሉል አዝም መረጠ
ከኡሉል አዝሞች
👉🏽ሁለቱ ኸሊሎቹ መረጠ
ከኸሊሎቹ (ከወዳጆቹ)
👉🏽ነብዩ ሙሐመድን መረጠ
✍አላህ ወራቶን ፈጠረ። ከወራቶች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
👉🏽ረመዷንን መረጠ👈🏿
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
✍ረመዷን ማለት፦
👇🏾
👉🏽ሸይጣን የሚታሰርበት፣
👉🏽ነፍስያ የምትዳከምበት፣
👉🏽ቀልብ የምትረጥብበት፣
👉🏽የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣
👉🏽የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣
👉🏽ወንጀልና በደል የሚቀንስበት፣
👉🏽እዝነትና በረካ የሚሰፍንበት፣
👉🏽ወንጀለኞች የሚፀፀቱበት፣
👉🏽ታዛዦች የሚጠነክሩበት፣
👉🏽ዝንጉዎች የሚነቁበት፣
👉🏽ንቁዎች የሚሸምቱበት፣
👉🏽ሸማቾች የሚያተርፉበት፣
በአጠቃላይ
👇🏾
👉🏽የጀነት ገበያ የሚፋፋምበት ወር ነው‼‼
✍እነሆ ይህ ወደ ተመረጡ ህዝቦች በተመረጠው መልዕክተኛ ላይ በተመረጠው መላኢካ አማካኝነት የተላለፈው የተመረጠውና ታላቁ የረመዷን ወር ሊገባ ☝️አንድ ✌️ሁለት 👌ሶስት እየተባሉ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።
🌴ረመዷን አሁን ያለበት ሁኔታ ሲታይ👇🏾
👉🏽በቅርብ ርቀት ፊቱን ወደኛ በማቀጣጨት ፊት ለፊታችን ቆሞ ፈገግ እያለ "ልምጣ እንዴ? ምን ያህል ጓግታችሁ እየጠበቃችሁኝ ነው?" እያለ እያጓጓንና ፍቅሩን እየለቀቀብን ይመስላል‼
ታድያ
አልጓጓህም❓
አልጓጓሽም❓
አልጓጓቹም❓
እኔ ግን "ጉግት" ብዬ ነው የጓጓሁት
🤲አላህ ደርሰው ከሚጠቀሙበት ያደርገን ኣ ሚ ን!!
https://telegram.me/yetitaselfiyoch