ዜና አርሰናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇




🚨 BREAKING NEWS

አርሰናል ዱሳን ቭላሆቪችን በውሰት ለማስፈረም እየተወያየ ይገኛል !

[ EDUARDO HAGN ]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

5.6k 0 2 21 217

ሚኬል አርቴታ የፊት መስመር ተጫዋች ይፈልጋል ነገርግን በብዙ ምክንያቶች ነገሩ በይፋ እንዲሄድ አይፈልግም።

አርቴታ የአትሌቲክ ቢልባኦውን ኒኮ ዊሊያምስ ይወደዋል ነገር ግን የደመወዝ ፍላጎቱ በጣም ከፍተኛ ነው።

አርሰናል በቪክቶር ዮኬሬሽ እና ቤንጃሚን ሴስኮ ላይ ያላቸው ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል።

- ሚግዌል ዲሌኒ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


አርሰናል በጥር የዝውውር ወርም ይሁን በክረምት የዝውውር መስኮት በፋይናንስ ህግጋት ስር የመስራት እቅድ አላቸው ነገርግን የችኮላ ግዢ አለማድረግ ይፈልጋሉ።

የጥር የዝውውር መስኮት ዝውውሮች በጣም አስቸጋሪ ናቸው ነገር ግን ከክረምት ኢላማዎቻቸው ውስጥ አንዱን ለወደፊት ማምጣት እንዲችሉ ይህ የዝውውር መስኮት ይጠቅማቸዋል።

- ጆን ክሮስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ጋላታሳራይ የአርሰናል ተጫዋች በሆነው ዚንቼንኮ ላይ ፍላጎት አሳይቷል።

ጋላታሳራይ በዚህ የዝውውር መስኮት ቡድናቸውን ለማጠናከር እየፈለጉ ሲሆን ዚንቼንኮ ዋነኛ ኢላማቸው ነው።

ጋላታሳራይ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለዚንቼንኮ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ዝግጁ ነው።

- ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


💸እያሽከረከሩ ይጫወቱ ሲሸነፉ ፣ ተመላሹን ያሸንፉ! 💸

በ Betwinwins, መሸነፍ ሌላው የማሸነፍ መንገድ ነው! ያሽከርክሩ እና ዕድል ከእርስዎ ጋር ካልሆነ፣ በሚቀጥለው ቀን 12% ተመላሽ ገንዘብ እንልክልዎታለን።

ይወራረዱ ! ያሸንፉ !
🕹https://t.betwinwins.net/4tye69jx

📱 t.me/betwinwinset


ሚና ባህላዊ የ ህክምና ማእከል
አድራሻ :-አዲስአበባ ቤተል አደባባይ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ በግ ተራ  አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት።
 
📞0920525200
📞0994777777

👉በ ዩትዩብ ለማግኘት https://youtube.com

👉በ Tik tok አካውንት ለማግኘት
https://www.tiktok.com/@nurujemal76?_t=8nRk5GNkGpi&_r=1

👉 የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/minatraditional


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE2 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=29
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


KAA BOOOOM ከ 110,000 ብር  በላይ እንደ ቀልድ በ ትናንት WIN ማድረግ ችለናል ይቀላቀሉን በ አንድ ቀን አትራፊ ይሁኑ።😱😱😱🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

ብሩንም ወጪ አድርገናል ይመልከቱት👆👆110 ሺህ ብር💸💸✅

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም BET WAYS ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇

https://t.me/+lPEOweCeVOJlYjJk

https://t.me/+lPEOweCeVOJlYjJk


በአቭያተር እና ኬኖ መበላት የመረራችሁ 🤷‍♂️

እናቴ ትሙት ግቡና ይሄን ተአምራዊ የሆነ ቴሌግራም ቻናል ገብታችሁ እዩ 
👇👇👇👇
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0


BREAKING NEWS 🚨

ጆሽ ክሮንኬ ለቶተንሀሙ ጨዋታ ወደ ለንደን ተመልሷል ✈️ ! አርቴታ አጥቂ ይፈልጋል እናም ለቦታው ትክለለኛ መፍትሄ የሚሰጥ ሰው የሚሆን አለበት ብሎ ያስባል !

[ NOW AFC ]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

11k 0 7 24 235

ኖሀ ኦካፎር ከኤሲ ሚላን ወደ ጀርመኑ ክለብ ርቢ ሌፕዢግ በውሰት ውል ለመዘዋወር ወደ ጀርመን እያቀና ሲገኝ አጥቂ ስፍራ ተጫዋች ነው ! Here we go done deal

[ Fabrizio Romano ]

አርሰናል ፈጠን ማለት ያለበት ግዜ ነው 👀🙏🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


🚨 አርሰናል ሴስኮን በቅርበት እየተከታተሉት እና በአጥቂው ላይ ፍላጎት እንዳለቸው ይታወቃል !

ላይፕዚግ የኤሲ ሚላኑን አጥቂ ኖህ ኦካፎርን ከቅርብ ቀናት በፊት ማስፈረማቸው ትኩረት የሚስብ ጉዳይ ነው ! ስካይ ጀርመን እንደዘገበ
ኦካፎር ወደ ላይፕዚግ በፈረመበት ወቅት ሴስኮ ላይፕዢግን ለመልቀቅ ቢፈልግ እንኳን ላይፕዢግ በሩን ክፍት ሊያረግ ይችላል ! አርሰናል አሁንም በፕሪምየር ሊጉ የሻምፒዮንነት ፉክክር ውስጥ እያለ እና ለቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር ለማለፍ ጥሩ ደረጃ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር አሪፉ ሰአት ሊሆን ይችላል ! የዝውውር መስኮቱ ሊጠናቀቅ ሶስት ሳምንታት ሲቀረው ከዛሬ እስከ የካቲት 3 ድረስ ብዙ ነገር ሊከሰት ይችላል እና አርሰናል አጥቂ ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት ይቀጥላል ………. !

[ FOOTBALL LONDON ]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


🗣️ኢያን ራይት : "ስለ  ጋብርኤል ማጋልሽ, ሳሊባ እና ሳካ ማሰብ መጀመር አለብን። ከዚህ  በኋላ በትንሹ ሁለት አመት ቀርቷቸዋል።

እነዚህ ተጫዋቾች ወደ መጨረሻው ዓመት ሊገቡ ነው። አሁን እንደ ሊቨርፑል አይነት ሁኔታ ሊገጥመን ነው። የዚህን ክለብ ምኞት ማየት አለብን እነዚህ ተጫዋቾች ዋንጫ በልተው መጨረስ ይፈልጋሉ ምክንያቱም አንድ ቡድን ውስጥ ለመቆየት ግዴታ ዋንጫ ማሳካት መቻል አለብህ።

ጊዜው እየሄደ ነው በቅርቡ ከክለቡ እንደማለቁ ተስፋ አረጋለው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ፍላሜንጎ ለጆርጊንሆ የ3 ዓመት ኮንትራት አቅርበውለታል።✍️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL

16k 0 1 33 285

🚨 የአርሰናል ፍላጎት እየጨመረ መቷል ……

አርሰናል በጥር ወር ላይ ስፖርቲንግን ለቆ ለመውጣት የሚፈልገውን ዮኮሬሽ ለማስፈረም 80 ሚሊየን ፓውንድ የውል ማፍረሻ መክፈል ይጠበቅባቸዋል ! አርሰናሎች ቪክቶር ዮኮሬሽ ላይ ያላቸው ፍላጎት እየጨመረ ነው !

[ INDEPENDENT ]

ለዚህም ዋነኛው ምክንያት የስፖርቲንግ አቋም መዋዠቅ ነው 👀 ! ቸሩን ያሰማን 🙏🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ፍላሜንጎ🇧🇷 ጆርጊንሆን ለማስፈረም ድርድሮችን ጀምረዋል።

ከአርሰናል ጋር ያለው ውል በመጭው ክረምት ስለሚጠናቀቅ በነፃ ማስፈረም ይፈልጋሉ።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


ውድ የዜና አርሰናል ተከታታዮች እስቲ ስለ ሃቨርትዝ ጉዳይ ያላችሁን ሀሳብ ግለፁልን
So‘rovnoma
  •   ቋሚ ተሰላፊ ሆኖ ይቀጥል
  •   የመሀል ሜዳ ተጫዋችነት ላይ ይሁን
  •   ወደ ተቀያሪ ወንበር ይውረድ
3457 ta ovoz


ማይካህ ሪቻርድስ

"አርሰናል ጋር ሁሌም 'ቀጣይ ምንድን ነው የምናደርገው?' የሚሉ ይመስለኛል ግን ግዜው አሁን ነው፣ አሁን ነው የማንፀባረቂያ ግዜያቸው።"

ሪቻርድስ አክሎም አርሰናል ቢያንስ የአጭር ግዜም መፍትሄ የሚሆን 9 ቁጥር ተጫዋች ማስፈረም እንዳለበት ገልጿል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.