✝️የእናታችን_የአማላጃችን_የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ከፅንሰት እስከ ትንሣኤዋ ያሉት እውነታዎች:- ✝️
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም
✝️ለባለ ማህተቦች✝️ሼር ያድርጉ↗️
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨
- ነሐሴ ፯ ተፀነሰች ።
- ግንቦት ፩ ተወለደች ።
- ታህሣስ ፫ ወደ ቤተመቅደስ ገባች።
- መጋቢት ፳፱ ቀን አምላክን በድንግልና ፀነሰች ።
- ታህሣስ ፳፱ ቀን አምላክን በድንግልና ወለደች ።
- የካቲት ፲፮ ቀን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከአምላካችን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ የምህረት ቃል ኪዳን ተቀበለች (ኪዳነ - ምህረት)
- ጥር ፳፩ ቀን በክብር አረፈች ።
- ነሐሴ ፲፬ ቀን በክብር ተቀበረች ።
- ነሐሴ ፲፮ ቀን እንደ ልጅዋ ትንሣኤ ተነስታ በክብር አረገች ።
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
✝️ለባለ ማህተቦች✝️ሼር ያድርጉ↗️
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨