Z Secret Training Institute


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡
https://t.me/zsecrettrainingcenter

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Exam Based Tutorial GRADE 12 BIOLOGY UNIT 3 Energy Transformation Part 3| with Detail Explanation | telekual

900 0 0 10 24

Exam Based Tutorial በ 1100ብር የምዝገባ ቀን....

ከነገ ጀምሮ 1200ብር ይሆናል!

ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114

4k 0 2 19 69

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች Geography ባለፈው ያለተፈተናችሁን የ Week 8 ፈተና እሁድ ማታ ከ1:30-3:30 ድረስ የምትፈተኑ ይሆናል።

ማሳሰቢያ:

ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።

ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።

7.5k 0 5 36 123

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች History ባለፈው ያለተፈተናችሁን የ Week 8 እና ቀድመን እንዳሳወቅናችሁ የ12ኛ ክፍል Unit 5 ጨምሮ እሁድ 10:30-1:00 ድረስ የምትፈተኑ ይሆናል።

ማሳሰቢያ:

ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።

ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።


Exam Based Tutorial GRADE 12 BIOLOGY UNIT 3 Energy Transformation Part 1 telekual

7.4k 0 11 19 46

Model እና Final ፈተና ላይ የነበራቹህ ተማሪዎች በሙሉ ፈተና እንዴት ነበር?

8.7k 0 2 227 405

Exam Based Tutorial በ 1100ብር የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ዛሬ ብቻ ነው

ከነገ ጀምሮ 1200ብር ይሆናል!

ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114

12.9k 0 23 76 171

YouTube ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮ በተቻላችሁ  መጠን በVPN  በማየት  Z Secret Training Institute ማገዝ ትችላላችሁ🙏
  
VPN Link👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.psiphon3


🎉 THANK YOU for helping us reach 175,000 subscribers! 🎉
We are truly grateful for your support, encouragement, and engagement with our content. Every view, like, comment, and share means the world to us, and it motivates us to continue delivering high-quality educational content for learners everywhere.

Together, we're building a community that values knowledge and growth. Let's keep learning, growing, and making an impact!

Here's to the next milestone—because this journey wouldn't be possible without YOU. 💙

Z Secret Training Institute
We are fathers of students😍






YouTube ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮ በተቻላችሁ  መጠን በVPN  በማየት  Z Secret Training Institute ማገዝ ትችላላችሁ🙏
  
VPN Link👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.psiphon3




👉 Exam Based Tutorial ትምህርት

በዚህ ሳምንት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ የሞዴል ፈተና ስላላችሁ በዚህ ሳምንት  ከዛሬ  ጀምሮ ልናስተምራችሁ የነበረውን ሶስት ትምህርቶች ቪድዮ ሪከርድ አድርገን ቅዳሜና እሁድ እንድትጨርሱት በማድረግ የዚህን ሳምንት እንጨርሳለን።

በቀጣይ ሳምንት መደበኛ ፕሮግራማችንን የምንቀጥል ይሆናል።


👉በአብዛኛው የ12ኛ ክፍል ተማሪ በዚህ ሳምንት ሞዴል እና Final ፈተና ስለሚፈተኑ ይሄን ሳምንት የጥናት እና የፈተና Challenge አይኖረንም!


⚡️Z Secret Exam Based Tutorial

ምዝገባ:- 1100ብር

🚨 በ1000ብር Exam based tutorial ስንመዘግብ የነበረው ትላንት ከምሽቱ 6 ስዓት ለይ ተጠናቋል ከዚህ በኃላ መመዝገብ የሚፈልግ ተማሪ ከ ሰኞ እስከ ዕሮብ 1100 ብር በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አውቃቹ ያለተመዘገባቹ ተማሪዎች ትምህርት ሳየመልጣቹ ተሎ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:- ከዕሮብ በኃላ ብሩ እየጨመረ ይሄዳል 🙏

🔔ይሄ ዕድል  ድጋሚ እንዳያመልጣችሁ 📢

                         መልካም  ቀን😘
      We are Fathers of Students 😍
      Z Secret Training Institute


በዛሬው እለት Model ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና!

Z Secret Training Institute
We are fathers of students😍






4 ስዓት ላይ English ፈተና አለ ለመፈተን ዝግጁ ናችሁ?

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.