መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


⏯#ወገኖቸ ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ብዙዎቻችን ቸላ ያልነው ነገር ነው በምን ተቸግረዋል
#የጭንቀት መንፈስ
#ሾተላይ
#የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ
#የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ
#ስንፈተ ወሲብ
#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ መተት
#የዓይነ ጥላ ችግር
#የፊንጢጣ ኪንታሮት
⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ

⏩#ዓይነ ጥላ ችግር
☑#ትዳር ማስጠላት
☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን

✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ሥራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶመቃዥት
✅#ፍርሐት ከፍተኛ ላብ
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ
❌#ሥራን መጥላት
❌#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት
❌#ሀገር ለሀገር ማዞር
❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል

⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች
⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች
⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች
⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች
⏩ትዳር እንዳይዝ
⏩ትዳር እንዲፈርስ
⏩ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት
⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች

⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች
✳️ትዳር መገርገር
✳️ከትዳር አጋር ማለያየት
✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ

⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች
🔶ተስፋ መቁረጥ
🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔶የበታችነት ስሜት መሰማት
🔶በራስ አለመተማመን
🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ

⏯#መፍትሔ
#የዕጸ ሳቤቅ ሥር
#የጊዜዋ ሥር
#የአብላሊት ሥር
#የዕጸ መናሔ ሥር
#የቀጠጥና ሥር
#የሴት ቀስት ሥር

👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦
#የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ
#የጊዜዋና የቀጠጥና ሥራቸውን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ በማዋሀድ ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩#ድክመተ_ወሲብ
#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
💠ዓይነ ጥላ
💠ሕልመ ሌሊት
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት፣ ፍርሃት
💠የአባላዘር በሽታዎች
💠የፌንጢጣ ኪንታሮት
💠ኢንፌክሽን
💠የልብ ህመም
💠የጉበት ህመም
💠የኩላሊት ህመም
💠የስኳር በሽታ
💠የደም ግፊት
💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት
💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ)
💠የደም ስር ችግሮች
💠የነርቭ ህመም
💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም
💠ግለ ወሲብ
💠ዝሙት
💠የስነ ልቦና ጫና
💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም
💠ሲጋራ ማጨስ
💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ

⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, ⏩#የዶግ ሥሩን
፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ
፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን
፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን
፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን

👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ
➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።

⏯# ለበለጠ መረጃ

☎️0915194525
☎️0915194525ይደውሉልን

⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን

እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን




የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር
1/ በስም እና በእናት ስም
2/በስም እና በብር ቀለበት
3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን

ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው።

በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው።

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው።

በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል።

ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው።

በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ።

በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን።




መፍትሔ ወሀብት
ገበያ ቦታ ላላቹ ለአንድ ሣምንት ለ7ጊዜ በንፁህ ውሀ ውስጥ 14ሎሚ ጨምቆ በመፀለይ የስራ ቦታውን መርጨት ነው ።

ተንቀሳቃሽ የስራ ዘርፍ ላላቹ ይህን አስማት በነጭ ወረቀት በቀይ ብዕር በመፃፍ በቦርሳ መያዝ

በተጨማሪ በብር ቀለበት ወይም በአንገት መስቀል አዘጋጅቶ በቅባቅዱስ ለ7ቀን በመዘፍዘፍ አስማቱን በመድገም በአንገት ማሰር ጥሩ ነው ይህ አስማት የተፈተነ እና ከጥንት ጀምሮ አባቶቻችን ከድህነት የሚርቁበት ረቂቅ ጥበብ ነው ይህ ከጥንቆላ ጋር ፈፅሞ አይገናኝም


        Shere share ሁሉም ሁሉን ይወቅ።




#ሰላም ሰላም ክቡራት እና ክቡራን እንደምን አላችሁ ዛሬ ስለ ገንዘብ አለመያዝ ወይም አለመበርከት አለመጠራቀም አለመሰብሰብ ወይም መበተን በረከት ማጣት ከእጃችን ደርሶ መመለስ የዚህን ኬዝ ወይም ሁኔታ በሚገባ እንረዳለን። እሚያመጣቸውንም ችግሮች እንዳስሳለን።

የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!

የሴት ዛር መንፈስ
የገርጋሪ መንፈስ
የዝሙት መንፈስ
የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
የቤተሰብ ዛር መናፍት
የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::

ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!

አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
እቃ መበላሸት
በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
ለዝሙት ስራ
ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን አውቀን ተገንዝበን መፍትሔን መፈለግ ግድ ይለናል።

ከእውነተኛ ጥበብ ምንም ይሁን ምን መፍትሔ ይገኛል።
በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ነገር ግን እነዚህን ከላይ የጠቀስናቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በመጀመሪያ ምልክቶችን በሚገባ ማወቅ ይጠበቅብናል። የምናውቅበት ሂደትም ቀድመን በመደወል እነዚህ ምልክቶች በኔ ላይ አሉ የሉም የሚለውን በእኛ ስም እና በእናት ስም #ኮከባችንን በተገቢው መንገድ አስቆጥረን ማወቅ እንችላለን ። ምልክቶቹ ካሉብን ቀጥታ ወደመፍትሔው በምጣት መፍትሔውን ወስደን ከችግራችን መላቀቅ ይኖርብናል።
ለበለጠ መረጃ
➢☎️0915194525
_ቢደውሉ ከተገባ ምክር ጋር መፍትሔ ያገኛሉ ። መልካም ቀን ይሁንልዎ አሜን!!!




#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር  መ ን ፈስ#

#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚

       👉
#ህልመ ሌሊት
       👉
#ሴት ዓይነ ጥላ
       👉
#ወንድ ዓይነ ጥላ
       👉
#ሴት ዛር
       👉
#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡

⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤

         ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚
#ትዳር ማስጠላት
💚
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚
#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚
#ተስፋ መቁረጥ
💚
#ፀባይ መቀያየር
💚
#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚
#ባል እየመጣ መመለስ
💚
#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚
#ህልመ ሌሊት
💚
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚
#ሱሰኛ መሆን
💚
#የእድል መዘጋጋት

💛
#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛
#ማስወረድ (ኧቦርሽን )
💛
#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛
#ቤተሰብ ማስጠላት
💛
#ስራ ማስጠላት
💛
#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛
#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም
💛
#ተኝቶ መቃዠት
💛
#ፍርሐት
💛
#ከፍተኛ ላብ

#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር

👉
#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
👉
#ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
#በእናቱ
#በእኅቱ
#በአክስቱ
#በዘመዱ
#በሥራ ባልደረባው
#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል
#በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉
#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡

⏩ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
↪#እጮኛ አይዙም
↪#ትዳር አይመሠርቱም
↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
✅#ሴት ዓይነ ጥላ
✅#ወንድ ዓይነ ጥላ
✅#ሴት ዛር
✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
           
      #መፍትሔ_፩
✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
✝#ንስሐ መግባት
✝#መጸለይ
✝#መስገድ
✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

         #መፍትሔ_፪  
💚#የአቱች ሥርና ቅጠል
💛#የእንቧጮ  ተቀፅላ
❤#የታሪገማ  ሥርና ቅጠል
🌻# ወይም ድርሹት ይባላል
🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል
💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን።

⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከተ
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ።
ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ  ነው

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሼር ያድርጉት

   ለበለጠ መረጃ 📞09- 15 19 45 25
                              09- 15 19 45 25


መርጌታ ሠናይ
።።። መስተፋቅር
ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ
ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ

መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል።
መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው።
መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል።
የመስተፋቅር አይነቶች
1.ለትዳር
2.ለበቀል
3.ገንዘብ ለመውረስ
4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት



ሲሆኑ
መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች
1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት
2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ
3.በ1ሰው ስም/ፎቶ
4.በሎሚ
5.በእጣን
6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ.
7.በንቅሳት
8.በጥርስ ማሟጫ
9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ



ይሰራል።
0915194525ይደውሉ




🌿ጠለንዥ🌿🌿ዕፀ-ማርያም 🌿

❤️ለቁስል ማድረቅያ❤️
~ለኪንታሮት ቁስል
~የአደጋ ቁስል
~ለውሻ ንክሻ ቁስል
~ለኢንፌክሽኖች
~በጥይት/በቢላዋ ለተጎዳ ቁስል
~በአደጋ የተከሰተ ቁስልን የማድረቅ የማዳን ዓቅሟ ፍቱን ናት።
👉አጠቃቀም
ቅጠሏን  ቀጥቅጠው በቀን አንዴ ቁስሉ ላይ እስኪድንማሰር ነው።
📞09 15 19 45 25




🙏🏾ለመካን ሴት🙏🏾
🙏ልጅ ለከለከላት ሴት🙏

✔️የገራም ጥንጁት ሥር አንድ የስኳር ማንኪያ
✔️የቀጠጥና ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ
✔️የቱልት ሥር በስኳር ማንኪያ

👉እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አድርቀው ወግጠው በደንብ ነፍተው ከላይ በተቀመጠው መጠን ለክተው አንድ ላይ ቀላቅለው ከግማሽ ሊትር የወተት አጏት ጋር ቀላቅለው ጧት በባዶ ሆድ መጠጣት::

ይህ ድርጊት በሳምንት ለአንድ ጊዜ ለሶስት ሳምንት ይጠቀሙ::

ይህ እንደተጠቀሙ እስከ 9 ሰዓት ይፁሙ::
በዛር መናፍስት በዓይነጥላ የተዘጋ ማህፀን ይከፈታል::
እግዚአብሔርም ፍሬ ታፈሩ ዘንድ ይፈቅዳል::

በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

📞0915194525




🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏

ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

ለጠላት
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

ለኣይነ ጥላ
ለወሲብ ችግሮች
ለትምህርት

ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት
=>ኣጠቃላይ

ለስራ =>ለንግድ
=> ለእርሻ
=> ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
=> የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው

፡፡፡በስልክ 0915194525 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ




🚹#የተለያዩ_ችግሮች_እንዴት_ይከሰታሉ_መፍቴሔአቸውስ_በዝርዝር_እንይ
#የጭንቀት መንፈስ??
#ሾተላይ መንፈስ
#የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ??
#የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ??
#ስንፈተ ወሲብ??
#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት
#የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ??
#የፊንጢጣ ኪንታሮት??
#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር እናያለን 

            ⏩
#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ
#ትዳር ማስጠላት
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
#ሱሰኛ መሆን

#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶመቃዥት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

#የመተት_መንፈስ_በቤተሰብአችንላይ_ሲሰራብን_የሚመጣው_ችግር
🧿
#ስራን መጥላት
🧿
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
🧿
#በሰው ዘንድ ማስጠላት
🧿
#ሀገር ለሀገር ማዞር
🧿
#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
🧿
#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
🧿
#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
🧿
#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
🧿
#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
🧿
#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
🧿
#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
🧿
#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
🧿
#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
🧿
#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል
♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈
         
#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች_ያለውተፅኖ
⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች
⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች
⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች
⏩ትዳር እንዳይዝ
⏩ትዳር እንዲፈርስ
⏩ብቸኝነት
⏩ድብርርት
⏯ጭንቀት
⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች

            ⏩
#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች
✳️ትዳር መገርገር
✳️ከትዳር አጋር ማለያየት
✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ
✳ግለወሲብ ተጠቃሚ ማድረግ
✳ስሜት አልባ ማድረግ
✳ህልመ ሌሊት
✳የወር አበባ መዘ
✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
      
#የጭንቀት_መንፈስ_የሚያመጣው_ችግሮች
🔶ተስፋ መቁረጥ
🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔶የበታችነት ስሜት መሰማት
🔶በራስ አለመተማመን
🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ
🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
🔸ለመኪና አደጋ መዳረግ
🔸መኖር ማስጠላት
🔸የተለያዩ ሱሶች ተጠቃሚ መሆን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🈳
#መፍትሔ_ዓይነጥላ
#የአርጋጋፎ ቅርፍት
#የጀበራ ስር
#የጠለንጅ ስር
#የዋጅኖሽ ስር
#የቅላቦ ስር

👉አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ አድቆ ሸርከት አድርጎ ወቅጦ ከፊሉን ከ፲፬-፳፩ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።
#ከፊሉን በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ9 ጥዋት ጥዋት መታጠብ አይነጥላን መተት መንፈስን ሙሉ በሙሉ ያስወግዳሉ።

             👉
#ስንፈተ_ወሲብ
#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
♈ዓይነ ጥላ
♈ሕልመ ሌሊት
♈የስራ ጫና
♈ጭንቀት፣ ፍርሃት
♈የአባላዘር በሽታዎች
♈የፌንጢጣ ኪንታሮት
♈ኢንፌክሽን
♈የልብ ህመም
♈የጉበት ህመም
♈የኩላሊት ህመም
♈የስኳር በሽታ
♈የደም ግፊት
♈የኮሌስትሮል ከፍ ማለት
♈የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ)
♈የደም ስር ችግሮች
♈የነርቭ ህመም
♈ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም
♈ግለ ወሲብ
♈ዝሙት
♈የስነ ልቦና ጫና
♈ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም
♈ሲጋራ ማጨስ
♈የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ

🛜 ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

      ✅
#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, ♐
#የዶግ ሥሩን
፪, ♐
#የዝግጣ ስር
፫, ♐
#የዷዷቴ ስር
፬, ♐
#የጥንጅት ሥር
፭,♐
#የሳማ ስር

አዘገጃጀት የሁንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ ሁሉንም በኩል መጠን አቀላቅሎ 7[ ፯ ] የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በግማሽ ኪሎ ማር አቀላቅሎ ለሰባት ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መብላት ።
❌አልኮል
❌ፆታዊ ግንኙነት
❌ተልባ
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
       
#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ

📞📞#
0915194525
📞📞#
0915194525


❤_ሸር_ያድርጉልን💚መርጌታ   የባህል መዳኒት ቀማሚ ,💛#መፍትሔ_ሀብት
#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።

ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት

#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
#አስቦ መቅረት
#ጀምሮ አለመቋጨት
#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት

⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
#ብራና ፍቀው
#ቀለም በጥብጠው
#ብዕር ቀርፀው
#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።

⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
👉
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
👉
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
👉
#በብርቀለበት
👉
#በብር መስቀል

#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላችህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

☎09 15 19 45 25



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.