Holistic Bible College

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din

🌐 www.holisticbiblecollege.com
www.holisticbiblecollege.org
💬 @infohbc 💬 @infohbc2
📞+251919741700 📞+251961416796
Apply for Teaching፦ https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri

app-debug.apk
25.4Mb
የኮሌጁን አፕሊኬሽን ያውርዱ! የኮምፒውተር ተጠቃሚዎች www.holisticbiblecollege.org ይጠቀሙ
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ጉዳዩ፦ በሚሽን አገልግሎት እንዲተባበሩ ስለመጠየቅ ይሆናል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከትምህርት፣ ሥልጠና እና ጥናት በተጨማሪ ሚሽነሪዎችን ወንጌል ወዳልደረሰባቸው አካባቢዎች የመላክ አገልግሎት ጀምሯል። ስለሆነም በዚህ ታላቁ ተልዕኮ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች እና ወዳጆች ሁሉ ፎርም እንድትሞሉ እና በኮሌጁ ሚሽን ፈንድ አካውንት የበኩላችሁን የወንጌል ማህበርተኝነት ድርሻ እንድትወጡ እንጠይቃለን።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

አለማየሁ ሴባ
ሚሽን አገልግሎት ዳይሬክተር

Bank- Commercial Bank of Ethiopia
Account- 1000622398827
Account Name- Holistic Bible College Mission Fund
ፎርም👉 https://forms.gle/piET8Aib6jDYD8B46

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

የ2016 ዓ.ም ተመራቂዎች
ለተመራቂ ተማሪዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ለማጋራት ስለምንፈልግ በውስጥ መስመር እንድታናግሩን እና የተመራቂዎችን ቻናል እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን።

የአዲስ አበባ ካምፓስ ተማሪዎች @infohbc
የሐዋሳ ካምፓስ ተማሪዎች @infohbc2

2024 Graduates

To stay informed about graduation updates, please contact us via Telegram inbox and join our graduate class channel.

For Addis Ababa campus students: @infohbc
For Hawassa campus students: @infohbc2

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

አራት የልሳን ዓይነቶች
ሁሉም ክርስቲያኖች በልሳን መጸለይ ይችላሉ?
ክርስቲያኖች በልሳን የማይጸልዩበት ምክንያቶች?

ከላይ የተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት በሊንኩ ገብተው አጠር ያለ የገለጻ ቪዲዮ ይመልከቱ!
ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/NNo6d-da5z8

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ውድ የሆሊስቲክ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ የሚሰጠውን መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ክላስ በኦንላይን ተምራችሁ የጨረሳችሁ ነገር ግን ሰርተፍኬት ያልወሰዳችሁ በቴሌግራም @infohbc በማናገር መውሰድ እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን።

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

የብሉይ ኪዳን ማብራሪያ holisticbiblecollege.pdf
23.5Mb
🎉Book Gift

ብሉይ ኪዳን ማብራሪያ
Old Testament Commentary
------------------------------------
📨Share to friends

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ሆለስቲክ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘኋቸው በፌስቡክ ላይ ነው። ከዛን በነፃ Basic Bible Class በሰርተፍኬት በኦንላይ ተምሪያለሁ፤ መሠረታዊ የተባሉትንም የክርስትና ትምህርት ተምሪያለሁ በዚህ ምክንያት ከብዙ የሰህተት ትምህርቶች እንዳመልጥ ምክንያት ሆኖኛል። ከዛም የተነሳ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተመዝግቤ ትምህርቴን አጠናቅቄ የመመረቂያ ጥናታዊ ጽሑፍ መሠራት ላይ ነኝ። በዚህ ኮሌጅ የሚማር ብዙ ያተርፋል፤ በመንፈሳዊ ዕውቀት ይበለጽጋል!

አበራ ብርሃኑ(ከሀረር)

Write your Testimony 👉https://forms.gle/oaFXzvojDAyGkv148

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

morris-all-cr.pdf
309.4Kb
📔ርዕስ፦ ሳሙኤል ሞሪስ
👤ደራሲ፦ ላንድሌይ ባልድዊን
🗣ተርጓሚ፦ ደረጀ በቀለ
📑ገጽ ብዛት፦ 42 💾መጠን፦0.3MB
🧰ዳሰሳ፦ ስለምዕራብ አፍሪካዊ ፈርጥ ሳሙኤል ሞሪስ አስደናቂ ታሪክ። ጠንካራ የጸሎት ሕይወት ለመገንባት ያደረገውን ጥረት ታያላችሁ!

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

6k 0 46 4 42

app-debug.apk
25.4Mb
የኮሌጁን አፕሊኬሽን ያውርዱ! ለተማሪዎች ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጀውን አንድሮይድ መተግበሪያ ያውርዱ!
አይፎን ተጠቃሚዎች በውስጥ መስመር @infohbc አናግሩን፡፡ የኮምፒውተር ተጠቃሚዎች www.holisticbiblecollege.org ይጠቀሙ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

7k 0 18 11 16

#በነጻ የሚሰጠውን መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ክላስ በሰርተፍኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ
ይህንን ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን። 👉
https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
ሌሎች እንዲማሩ የምትፈልጉ ደግሞ ይህንን ፎርም #Forward በማድረግ ተባበሩን።

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

8.4k 0 61 24 21

በጸሎት ሕይወት ማደግ የሚፈልግ ይህን ቪዲዮ ይመልከት

👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Nl4ht4HGHT4

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

"ጸሎት ስነመለኮት ትምህርትን ወደ ልምምድ ይቀይራል!"

ቲሞቲ ኬለር

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ የትምህርት ሲስተም እና የምዝገባ ፖርታል እንዳለው ይታወቃል።
በሰላሳ ቀናት ውስጥ ምዝገባ ላጠናቀቁ ተማሪዎች በፖርታል ምዝገባ ላጠናቀቁ ተማሪዎች ኮሌጁ አስተባባሪ ስለመደበ በፖርታል ውስጥ My Coordinator በሚለው የአስተባባሪውን ስም፣ ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በኮርስ ጥያቄ ሲኖር፣ እገዛ ሲያስፈልግ፣ ለክትትል፣ ለግብረመልስ በየጊዜው  መወያየት ያስፈልጋል።

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Coordinators👉 https://www.holisticbiblecollege.com/ethiocoordinators.php
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

"ደቀመዝሙር ማለት የተማረ ማለት ሳይሆን የሚማር ተማሪ ወይም በመማር ሂደት ላይ ያለ ማለት ነው። የደቀመዝሙርነት ትምህርት እስንትንፋስ እስከሚቋረጥ ድረስ የማያልቅ ትምህርት ነው። ደቀ-መዝሙር ቀን በቀን መምህሩን ለመምሰል በመምህሩ ትምህርትና አስተሳሰብ የሚቀረጽና የሚቃኝ ማለት
ነው። እንደ መምህሩ የሚኖር፣ የሚያስተምር፣ የሚያስብ፣ የሚያገለግል የሚራመድ፣ የሚያወራ፣ የሚበላ፣ የሚሰራ ወዘተ መላው እንቅስቃሴው እንደ መምህሩ የሆነ እርሱ እውነተኛ የመምህሩ ደቀ-መዝሙር ነው። በመሆኑም ሁሉም የወንጌል አማኝ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ለመሆን የመጽሐፍ ትምህርት መማር አለበት።"

ዶ/ር ገዳሙ ገብረሥላሴ
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ፕሬዚዳንት

Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

9.4k 0 30 17 99

ርዕስ፦ የሚመለስ ጸሎት መርሆዎች

በምድራችን ብዙ የጸሎት ውጊያዎች አሉ ነገር ግን ጥቂት የጸሎት መልሶች አሉ፤ ምክንያቱ በዋናነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ የጸሎት መርሆዎችን አለመከተል ነው።
የማይጸልዩ ሰዎች ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደማይቀበሉ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የጸሎት መርሆዎችን የማይከተሉ ጸላዮችም መልስን አይቀበሉም!

ዋና ዋና የሚመለስ ጸሎት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆችን ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/toYisDeB5hw?si=nUcUqvBYve7j5WTK

Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

የ2016 ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የኮሌጁ ሴኔት የ2016 የምረቃ ዕለት ሰኔ 29፣ በአዲስ አበባ እንዲሆን ስለወሰነ ኮርስ ያልጨረሳችሁ እንድትጨርሱ እና ሪሰርች ያላስገባችሁ እንድታስገቡ እናሳስባለን።

Eebbifamtoonni bara 2016 baga gammaddan!
Seenetiin kolleejjichaa guyyaan eebbaa bara 2016 Waxabajjii 29, Finfinnetti akka ta'u murteesse.

Congratulations to the graduates of 2024!
The college senate has decided that the 2024 graduation day will be June 29, in Addis Ababa.

📞+251919741700
📞+251961416796
📞+251955454574
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

አጫጭር ትምህርታዊ ቪዲዮ እንዲሰራ የምትፈልጉበትን ርዕስ ለመጠቆም ይህንን ፎርም ተጠቀሙ 👉https://forms.gle/pjt2krfCKSQarKq27
በኮሌጁ የአጫጭር ትምህርቶች ዝግጅት ክፍል አብዛኛው ተማሪ የጠየቀውን ርዕስ አጠር አድርጎ ለማብራራት ይሞክራል።

Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ርዕስ፦ የእግዚአብሔር መልክ እና ምሳሌ
አቅራቢ፦ አገልጋይ ዳግማዊ በቀለ

የ5 ደቂቃ ቪዲዮ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=MVSIKnJyAC8

በየጊዜው የስነ መለኮት ትምህርት በተመለከተ አጫጭር ገለጻዎች ስለምናደርግ የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ርዕስ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ አፈታት (በአጭሩ)
አቅራቢ፦ አገልጋይ ዳግማዊ በቀለ

የ10 ደቂቃ ቪዲዮ 👉 https://youtu.be/hpDmYmq84r8

በየጊዜው የስነ መለኮት ትምህርት በተመለከተ አጫጭር ገለጻዎች ስለምናደርግ የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Online Learning👉 www.holisticbiblecollege.org
Telegram 👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.