4-3-3 web3 airdrops


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


In this channel we will suggest you good website and app airdrops . Stay tuned

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


47% Minted 😊

2k 0 1 30 19

Mint አደረጋችሁት ???

2k 0 0 28 21

4-3-3 web3 airdrops dan repost
Monad ላይ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኙ ነገር ከMonad ecosystem ጋር የምታረጉት Interaction / transaction ነው !!

ይሄ ማለት NFT Mint ስታደርጉ Swap /Bridge ስታረጉ Memecoin Trade ስታደርጉ " Monad Ecosystem ላይ ያሉትን Test tokens " Stake Swap ስታደርጉ ነው አሪፍ የሚሆነው " ደረጃ የሚሰጣችሁ ወይም ውጤታማ የምትሆኑት 1000 Monad ስላላችሁ አይደለም " ባላችሁ Test token transaction ስታበዙ ብቻ ነው " እኔ በተቻለ መጠን ለ transaction እንዲያመቻችሁ NFT እና Memecoin Create አደርግላችኋለው 😊


/Step 3
Monad faucet አገዛዝ


✅በመጀመሪያ  VPN አብሩ ካለ VPN አይሰራም !!
✅በዚህ ሊንክ ግቡ http://monad.ambient.finance/swap
✅ቀጥሎ Wallet connect አድርጉ
✅ከ Eth ወደ MON [monad] swap አድርጉ

✅ አለቀ 😊 "ስትገዙ በራሳችሁ ሀላፊነት ግዙ " እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ 😁እኔ በግሌ የመጣው ይምጣ ብዬ Risk ወስጄ ነው የገዛሁት


/Step2
MONAD Faucet አገዛዝ


✅ ቅድም የገዛችሁት Spoila Eth ዋሌታችሁ ላይ እንደገባላችሁ ካረጋገጣችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ግቡ ' http://testnet.orbiter.finance

✅Wallet connect አድርጉ
✅ከ Spoila eth ወደ Monad spoila Bridge/swap አድርጉ

Step 3......


/Step1 MONAD Faucet አገዛዝ

https://testnetbridge.com/sepolia

✅በመጀመሪያ sepolia ETH ግዙ
✅Wallet connect አድርጉ

-አስተውሉ  ዋሌታችሁ ላይ የተወሰነ Eth ሊኖራችሁ ይገባል "

SO ባላችሁ Eth " መጠን ^ የአቅማችሁን  Spoila Eth ትገዛላችሁ "  Swap
አድረጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ  ቆይቶ ይገባላችኋል " አንዳንዴ እስኪገባ እስከ 1 ሰአት ሊቆይ ይችላል

Step 2.....


4-3-3 web3 airdrops dan repost
በተጨማሪም እንዴት አድርጋችሁ Monad testenet token መግዛት እንደምትችሉ ዛሬ በደንብ አሳያችኋለው " በጣም ቀላል ነው ሁላችሁም ማድረግ የምትችሉት ነገር ነው 👌


⭐️The Drip (Monad)
https://magiceden.io/mint-terminal

✅Supply 5000
✅Price 0.5 MON


Beamable 500 point የሚያስገኝ Task መጥቷል ግቡ እና ስሩ " like " repost " comment ማድረግ ነው
@web3airdrops433
@web3airdrops433


Quick BLOCKMESH Update 🚨

Complete Perks and earn Multipliers + Bonus

• Go to BLOCKMESH
• Head to “Perks”
• Follow WootzApp accounts
• Complete Intract Quest (optional)
• Done ✅

4.5k 0 23 31 45

GM FAM


እሺ ዛሬስ ምን አዲስ ቤተሰብ ?  እስቲ በአሁኑ ሰአት ወጥራችሁ እየሰራችሁ ያለው project ምንድነው ??

ሁላችሁም Comment ላይ አሳዩኝ 😊

5.7k 0 1 197 74

MIRA NETWORK TESTNET 🚨

በ DEC 3 ነው LAUNCH የተደረገው MAXIMUM SUPPLY 250 M LUM ነው !

🚨ማሳሰቢያ REGISTER ስታረጉ FULLNAME ሚለው ጋ የመታወቂያ ስማችሁን አስገቡ በኋላ VERIFY ለማረግ እንዳያስቸግራቹ

KYC አለው በቅርቡም ይጀመራል

🔴በመጀመሪያ አፑን 👉 DOWNLOAD

REFFERAL CODE 👉 433AIRDROP

በቀን አንዴ ገብቶ MINING ማስጀመር ነው

6.1k 0 163 53 71

SOSO season 2 will last for a year 😁

I thought they were joking at this point but they don't seem to be... So focus on other projects for now we'll talk about soso next year

6.3k 0 40 33 152

SOSO ሰርታችሁ ሲዝን 1 ላይ eligible አይደላችሁም ተብላችሁ ከነበረ አሁን የተሰጣችሁን Allocation መመልከት ትችላላችሁ

ይሄ የተስተካከለው appeal ለፃፉ ብቻ ስለሆነ Appeal form ለሞላችሁ ብቻ ነው የተስተካከለዉ


ROAM LISTED AT 1$ 🔥

6.7k 0 22 122 127

No airdrop 🤏😁 እንኳንም በጊዜ ነገሩን

6.8k 0 6 35 112

ነገ March 7 Layer edge CLI node running ይጀመራል

በ Nexus እንዳደረጋችሁት Node runner ከ Mintair መግዛት ትችላላችሁ

Cli node server ከ Mintair ከ 5-7$ በሚሆን ዋጋ እንደሚቀርብ ይገመታል

CLI Node እስከ March 22 የሚቆይ ይሆናል

6.7k 0 12 57 66

$ROAM

🟢ROAM ቶክን ወደ ሁሉም ኤክስቼንጆች ተልኮ አልቋል

🟢በርን አርጋችሁ ወደ ኤክስቼንጆች የላካችሁ በአሁን ሰዓት ወደላካችሁብት ኤክስቼንጅ ተልኮ ታገኙታላችሁ

🟢 ROAM ቶከን ዛሬ 7 ሰዓት ላይ በBybit, Kucoin, Bitget, Gate. io እና MEXC ሊስት ይደረጋል፡

🟢 ያላችሁን ነጥብ ወደ ቶክን Burn ካላረጋችሁ ከሊስቲንግ በኋላ ቶክን በርን ማድረጊያ event ስለሚዘጋጅ የዛን ግዜ Burn ማድረግ ትችላላችሁ

አዲስ መረጃ ሲኖር እናሳውቃችኋለን👌

6.4k 0 13 45 69

ወደ Bybit እና Mexic እየገባ ነው እየተባለ ነው እስቲ check አድርጉ !

burn ያላደረጋችሁ ዛሬ Burn የምታደርጉበት Method ያመጣሉ ብዬ አስባለው

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.