ትሪስቲያን ቴት በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ፦
" አንተ ለራስህ ቤት ስታስብ ፤ ፈጣሪ ለአንተ ቤተመንግስት ያስብልሃል ።"
" አንተ ለራስህ 10 እጥፍ ስትጨነቅ ፤ ፈጣሪ ለአንተ 1,000ሺ ጊዜ ይጨነቅልሃል።"
" ሁሌም ቢሆን እኛ ለራሳችን ከምናውጣው ዕቅድ በተሻለ ፈጣሪ ለእኛ ዕቅድ የሚያወጣው በብዙ ዕጥፍ ይሻላል ፤ ነገርግን የፈጣሪ ዕቅድ ላይ የሚመጡብን ትዕግስትን የሚፈታተኑ መሰናክሎች አሉ ፤ ስለዚህ አንተም መሰናክሎቹን ተስፋ ሳትቆርጥ ለማለፍ ሞክር ፤ ምክንያቱም እነሱን ስታልፍ የሚያስፈልግህን ይሰጥሃል ።"
" ስለዚህ ሁሌም ህመሙ እና ፈተናውን ላይ ሳይሆን ማተኮር ያለብን ሽልማቱ እና ውጤቱ ላይ ብቻ ነው ።":ሲል ተናግሯል።
የተስማማ ! 💯❤️🔥
ጥሩ ጥሩ ነገሮች ብቻ ለእናንተ መልካም ቀን🌞
👉
@SHEGER_BETTIING👉
@SHEGER_BETTIING