መዲ ነኝ My life is Islam
ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ dan repost
ልክ ሁሉም ነገር እንዳለህ
ደስተኛ ሁን🤗 አላህ የፃፈልን ነገር ሁሉ
ከምንመኛቸው ነገሮች የበለጡና
በእዝነት የተሞሉ ናቸው
ደስተኛ ሁን🤗 አላህ የፃፈልን ነገር ሁሉ
ከምንመኛቸው ነገሮች የበለጡና
በእዝነት የተሞሉ ናቸው