ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ፈቃድ ያለው ህጋዊ ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በአጭር ግዜ ብዙ ስኬቶችን ያስመዘገበ ሲሆን ይህ ግሩፕ ተቋሙን ለማስተዋወቅና እርዳታ ለማስተባበር በበጎ ፈቃደኞች የተከፈተ ነው።
Share group's link
https://t.me/joinchat/A0LZuPSz6ZVmNTQ8Our website
Http://www.nesiha.org