መርጌታ ፍስሀ የባህል ህክምና dan repost
የዛሬ 50 ዓመት የመስቀል በዓል በጋሞ ገጠራማ ስፍራ
***
ጋሞዎች የዛሬ 50 ዓመት ወደ ኃላ ተጉዘው የሚመለከቱን ዘመን "ቤኒ ክርስቲያን ላይታ" ይሉታል።
"ያኔ የክርስትና ዘመን" እንደማለት ነው።
በእዚህ ዘመን ኦርቶዶክሳዊት በጋሞዎች መንደር ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን ባህልም ጭምር ነው።
እግዚአብሔር ሆይ ታሪክ ተናጋሪ ብቻ አታድረገን
***
ጋሞዎች የዛሬ 50 ዓመት ወደ ኃላ ተጉዘው የሚመለከቱን ዘመን "ቤኒ ክርስቲያን ላይታ" ይሉታል።
"ያኔ የክርስትና ዘመን" እንደማለት ነው።
በእዚህ ዘመን ኦርቶዶክሳዊት በጋሞዎች መንደር ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን ባህልም ጭምር ነው።
እግዚአብሔር ሆይ ታሪክ ተናጋሪ ብቻ አታድረገን