ቁጥር //1️⃣//ተንታ ከተማ የሰለፍዮች አኗር መስጅድን አብረን እንገንባ ግሩፕ!!


Guruh geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


https://t.me/+rCO5tm7EhcpjODU8
ውድና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች እነሆ በተንታ ወረዳ ቀበሌ 01 አኗር መስጅድ ለመገንባት ስለተነሳን ከጎናችን ሁናችሁ እንድናጠናቀቅ ጠሪያችንን እያቀረብን እንገኛለን
ውድ አህለል ኸይሮች ይህን የአሏህን ቤት ለመገንባት የሁላችሁንም ትብብር እንፈልጋለን
የምንችል በገንዘብ የማንችል በዱኣ በሀሣብ እንድትተባበሩን ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን


Guruh geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika