"የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 103 ]
ዓላማችን ያውቀነውን ማሳወቅ ነው።
የግሩፑ አላማ👇
☞ውብ ኢስላማዊ ታሪኮች,☞ግጥሞች
☞ቁርዓን ላይ የተወሱ ታሪኮች የቁርዓን ተዓምራት
☞ዳዕዋዎች, ቪድዮዎች,☞ኦድዮዎች
👉የነብያችን﷽ ውብ ንግግሮች
የሚቀርቡበት ኢስላማዊ ግሩፕ
200 ሙስሊምችን ወደ ግሩፑ አድ ያረገ full አድሚን ይሰጠዋል
@anu2069