﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ dan repost
💎አይምሮህ ውስጥ በሀሳብ የዘራኸውን በገሀዱ አለም በተግባር ታጭደዋለህ፤ ይሄ ሁሉ በድብቁ የአይምሮ ክፍል (Subconscious Mind) ምክንያት ነው። ገብስ የዘራ ገበሬ ገብስ ያጭዳል፤ በስንፍናው ሳይዘራ የቀረ ደግሞ አረም የወረረው ማሳ ታቅፎ ይቀራል። አሁን ይሄንን የአይምሮ ምስጢር እያወቅን ካለማድረግ በላይ ደካማነት የለም። አይምሯችን ውስጥ እችላለው የሚል መንፈስ መዝራት አለብን፣ ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ብንሆን አይ ይቺንማ በቀላሉ አልፋታለው ኢንሻ አላህ ማለት አለብን፤ ድብቁ አይምሮ ስራው ደጋጋግመን የነገርነውን በተግባር ገልጦ ማሳየት ነው።
👇👇👇
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
👇👇👇
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim