ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1 dan repost
እግዚአብሔር ለእኛ ለልጆቹ ሚፈልጉትን ነገር እምቢ ብላቸው ወይም ብከለክላቸው ያዝናሉ ብሎ አዝኖልን ማይሆነንን ነገር አይሰጠንም፣
በቃ ሁሉም የእኛ የሆነ መልካም ነገር በጊዜው ወደኛ ይመጣል አናጉረምርም፣ በትዕግሥት ሁሉንም እንጠብቅ፤
የሚሆነንን አይከለክለንም።
@slehiywet
በቃ ሁሉም የእኛ የሆነ መልካም ነገር በጊዜው ወደኛ ይመጣል አናጉረምርም፣ በትዕግሥት ሁሉንም እንጠብቅ፤
የሚሆነንን አይከለክለንም።
@slehiywet