አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው
AMOS 4W ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው 🛑Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል 1⃣ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver ( 2⃣Wifi Antena (ዋጋ 250-300) 3⃣wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ 4⃣Server (IKS) ይህ ማለት $ 👈 የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የም...