ስለ አህያ ይህንን👇ያውቃሉ??? (አንብቡት)
① የራስ ወዳድ እና የስግብግ ሰዎች ፍላጎት እንጂ "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል" በጭራሽ አህያ አላለችም
② አህያ እንደሌሎች እንስሶች የሰው ማሳ ውስጥ ገብታ የሠው ሰብል አትበላምT
③አህያ በረሀብ ትሞታለች እንጂ የጫነችውን እህል ንክች አታደርግም
④ ብዙ ሰዎች አህያ የማታውቅ ቢመስላቸውም፣ የሄደችባቸውን አቅጣጫ እና መንገድ ሁሉ ከሁሉም እንስሳ በላይ አሳምራ ታውቃለች
⑤ የገጠር አህያ የከተማ መውጫ መግቢያ አንዴ ካየች እድሜ ልኳን አትረሳም
⑥ አህያ እስከ 60 ኪሎ ሜትር የሚሰማ ጆሮ ስላላት ኃይለኛ ዝናብ ከመምጣቱ በፊት ታውቃለች።
⑦ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከመከሠቱ በፊት ጬኸት በማሰማት ሰዎችን ታተርፋለች።
⑧ በናሽናል ጂኦግራፊ የእንስሳት ማህደር በጣም ትሁት፣ጨዋ እና አስተዋይ ተብለው የተመዘገቡት ዶልፊን፣ፖንዳ፣ዝሆን፣ፈረስ፣እርግ እና አህያ ናቸው፡፡
⑨ አህያ ለዘመናት ሰዎችን በታማኝነት ሳይታክት የሚያገለግል ታታሪ ሰራተኛ ሆኖ እያለ ለሰነፍ ሰው፣ ደካማ ሰው ወይም ገልቱ ሰውን ለመግለፅ 'አህያ'ተብሎ መሰደቡ የአህያን የዘመናት ውለታ መካድ ነው፡፡
10, የሰዉ ልጆች ዋነኛ አገልጋይ አህያ ቢሆንም የአህያን ክብር አንኳሶ፣ ምንም አገልግሎት ለማይሰጠን ለአንበሳ የተለየ ክብር መስጠታችን የተፈጥሮ ሚዛን የጎደለን መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡
①①አህያ 20 ሰአት ሠውን እያገለገለ የአህያ ቀለቡ ዱላ ሲሆን የድመት ግን ወተት ነው።
①② አህያ አገርና ህዝብን እያገለገለች ከዱላ እና ስድብ ውጪ አንዴም ተሞግሳ አታውቅም፡፡የውለታ አልቦው ትዕቢተኛው አንበሳ ግን ሙገሳና ውዳሴ ይቸረዋል፡፡
①③ በእኛ አገር ክብር ባይሰጠውም በእንግሊዝ አህያ ላይ ጉዳት ማድረስ ፍርድ ቤት ገትሮ ዘብጥያ ያስወርዳል፡፡የአህያ መብት ተሟጋችም በእንግሊዝ ከተቋቋመ ቆይቷል፡፡
①④ በአሜሪካ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ምልክት አህያ መሆኑ የአህያን ውለታ በማሰብ ነው፡፡
ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ አንበሳ ነን ብለው ለሚፎክሩ የእኛ አገር ፖለቲከኞች ጥሩ ምሳሌ ነው (ከገባቸው) አይገባቸውም እንጂ የፖለቲካ ፖርቲዎች ለምርጫ ሲወዳደሩ የአህያን ምስል በምልክትነት ቢጠቀሙ ጥሩ ነው፡፡
①⑤ "እንደ ሰው የሚያስብ አህያ ባላውቅም እንደአህያ የሚያስ ሰው አውቃለሁ"የሚለው አባባል ደደብ ሰዎችን ለመግለፅ የሚያገለግል ቢመስልም የአህያን ኢንተለጀንሲ በማያውቁ ሰዎች የተገለጸ አባባል ነው።
①⑥ በአንበሳ እንጂ በአህያ ሆቴል እና ንግድ ቤት መክፈት የማይወዱት የእኛ አገር ነጋዴዎች 'አህያ ሆቴል' ወይም "አህያ ንግድ ቤት" "አህያ ሱፐርማርኬት" ብለው ቢሰይሙ የታታሪዋን እና የጨዋዋን እንስሳ ስያሜ መጠቀማቸው እንጂ ስድብን የሚገልፅ አለመሆኑን መረዳት አለባቸው፡፡ሚያዚያ 30 የአህያ ቀን ነው።
ክብር ለአህያ‼
(በዚሁ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር የተገኘ)
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed