✍
ኡጉማ ላይ የሚካሄደው የሙሓደራው እና የኢጅቲማው ፕሮግራም አንድ ቀን ብቻ ቀረው!!💎
በዐይነቱ ልዩ የሆነ በጣም አጓጒ የሙሓደራ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም።📞 ዕለተ እሁድ
🗓ሚያዝያ 12/ 2017 Ec
🛣
በጉራጌ ዞን በቀቤና ልዩወረዳ ኡጉማ ቀበሌ 🕌በትልቁ ቢላል መስጂድና…💧
በአላህ ፍቃድ አጠቃላይ በኡጉማ እና አካባቢው ያለው ሙስሊሙ ማሀበረሰብ የሚታደሙበት !!👉 ይሄንን አስደሳች የብስራት ዜና የሰማችሁ: ላልሰሙት በማሰማት ሸሪዐዊ ሀላፍትናችሁ እንድትወጡ እያሳሰብን;
👇
👉 ወደ ሙሓደራው ቦታ በጊዜ እንድትገኙ እንመክራለን።
👉ሙሓደራው ከሚታደሙ ኡስታዞች
🪑ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ #ከአዳማ
🪑ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ #ከአዲስ
🪑ኡስታዝ አቡ በክር አብድረህማን ሸምሱ #ከአዲስ
🪑ኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድልወዱድ #ከችሮ
🪑ኡስታዝ አህመድ #ከኡጉማ
🪑ኡስታዝ አቡ ሀሩን ዩሱፍ ከወልቂጤ
🪑ኡስታዝ አቡ ሁበይብ ቢላል #ከአዲስ
🪑ወንድማችን ጁሀር ኡመር #ከአዲስ ሁላቸውም አላህ ይጠብቃቸውና የሚታደሙ ይሆናል።
እጉማና አካባቢዋ ያላቹ ባጠቃላይ ይሄንን ፕሮግራም እንድትካፈሉ እያሳሰብን እሩቅ ያላቹ ደግሞ ቤተሰቦቻቹ ይሄንን እድል ማግኘት አናሳ ነውና…
↪️ከወዲሁ ስልክ በመደዋወል ፕሮግራሙን እንዲካፈሉ የበኩላቹን ሀላፍትና ተወጡ።
🤲
ኢንሻ አላህ!!
የምትደሰቱበት ነገር ታያላችሁ ትሰማላችሁ!! 🫴 ሽንክን በመገርሰስ ተውሂድ እንዲታደስ
ቢድዓን በመዋጋት ሱንናንም ለማንገስ
ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደኃላ
መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ።
فإن الدال على الخير 👈كفاعله👉
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ugumaselefyhttps://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed