ተገደለ‼️
በአማራ ክልል በሸዋሮቢት በአራት ግለሰቦች ላይ ጉዳት ያደረሰው ነብር ተገደለ‼️
በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ በሮቢ የትንባሆ እርሻ ልማት ድርጅት ውስጥ በስራ ላይ የነበሩ አራት ግለሰቦች ላይ ነብር ጉዳት ማድረሱን የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር አስታውቋል ።
ነብሩ ጉዳቱን ካደረሰ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በጥይት ተገድሏል።
ጉዳት የደረሰባቸው አራቱ ሰዎች በሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑ ተገልጿል።
@Addis_Reporter