ብዙዎች ህይወትን በአላማ ላለመምራታቸው የሚያቀርቡት ምክንያት አያጡም፡፡ በዚህ ላይ ተክነውበታል። እድሌ ጠማማ ባይሆን ኖሮ፤ ወላጆቼ በደምብ ተንከባክበው ቢያሳድጉኝ ኖሮ፣ጥሩ ትምህርት ቤት ብማር ኖሮ፤ጥሩ ጓደኞች ቢኖሩኝ ኖሮ፣ የቤት አስጠኚ ቢቀጠርልኝ ኖሮ፣ ጥሩ ሚስት/ባል ቢኖረኝ ኖሮ፣ እዚህ ሀገር ባልወለድ ኖሮ፣ ጊዜው ጥሩ ቢሆን ኖሮ…. የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ታገኛቸዋለህ፡፡
📓የህይወት ግብህን ቅረፅ
📚@Bemnet_Library
📓የህይወት ግብህን ቅረፅ
📚@Bemnet_Library