ሶቅራጥስ ሰዎች "አንድ ነገር ጥሩ ነው" ሲሉ ይህ ነገር ጥሩ ነው ያልነው ጥሩ ስለሆነ ነው አልያስ ጥሩ ነው ብለን ስለተስማማን ነው? የሚል ጥያቄ ያነሳል።ከዚያ በመቀጠል የሶቅራጥስ ቀጣይ ጥያቄ ለመሆኑ ጥሩ ነው የምንለው ከምን ተነስተን ነው? ለእኛ ጥሩ የሆነው ለሌላ ሰው ጥሩ ባይሆንስ?..መሰል ጥያቄዎችን መጠየቁን ይቀጥላል።
የሶቅራጥስ ግብ አንድን ነገር በስሜታዊነት ሳይሆን ከስር መሰረቱ አብጠርጥረን እንድናውቅ ይፈልግ ነበር።አንድን ነገር ደግም ከስር መሰረቱ ለማወቅ ብዙ ማሰብ እንዳለብን ይነግረን ነበር።በዓለም ላይ እጅግ ከባድ የሆነው ነገር ማሰብ ነው ይል ነበር።
📓ርዕስ፦ሽርብትን
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library
የሶቅራጥስ ግብ አንድን ነገር በስሜታዊነት ሳይሆን ከስር መሰረቱ አብጠርጥረን እንድናውቅ ይፈልግ ነበር።አንድን ነገር ደግም ከስር መሰረቱ ለማወቅ ብዙ ማሰብ እንዳለብን ይነግረን ነበር።በዓለም ላይ እጅግ ከባድ የሆነው ነገር ማሰብ ነው ይል ነበር።
📓ርዕስ፦ሽርብትን
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library