"ለመሆኑ፤የሕመምተኝነት ምልክቱ ምንድን ነው? አንድ ሰው ሕመምተኛ ለመባል የግድ መቁሰል፤ መንፈራገጥ፤ ማቃሰት፤ መውደቅ፤ መድማት ወይም አልጋ ላይ መቅረት አለበት እንዴ? ከውስጥ መቁሰልም አለ'ኮ! ከውስጥ መድማትም አለ'ኮ ህእ?"
📚ርዕስ፦ሰመመን
✍️ደራሲ፦ሲሳይ ንጉሱ
እውነት ነው 💯
አጋጥሟኛል👍
ጥሩ ሀሳብ ነው⚡️
📚 @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦ሰመመን
✍️ደራሲ፦ሲሳይ ንጉሱ
እውነት ነው 💯
አጋጥሟኛል👍
ጥሩ ሀሳብ ነው⚡️
📚 @Bemnet_Library