DAG Health Vacancy&Promotion


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Telegram



Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: ፋርማሲስት/ድራጊስት
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ዲፕሎማ በፋርማሲ ሙያ

ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/02/2017


አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

Neurologist  የተጣራ ደመወዝ ከጥቅማጥቅም ውጭ 80,000 birr

gastroenterologist የተጣራ ደመወዝ ከጥቅማጥቅም ውጭ  250,000 ብር(ሩብ ሚሊየን ብር)

በቋሚነት መቅጠር ይፈለጋል

@DAG






#DV2026

የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል።

ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል።

ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል።

ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም።

ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል።

ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል።

አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት።

ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው።

ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው።

አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

🇺🇸 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ !🇺🇸




አብክመ ህብረሰብ ጤና ኢንስቲቱዩት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ


ሸርርር ይደረግ

ለ411 ምሩቃን የስራ ማስታወቂያ

የስራ መደብ: የግብርና መረጃ ሰብሳቢ

የትምህርት ዝግጅት: በማንኛውም የትምህርት ሙያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ብዛት: 411

የስራ ልምድ: 0 ዓመት

የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/01/2017 

የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር ቀበሌ 8 ጋምቢ ሆስፒታል  ጎን ባ/ዳር ስታቲስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

DAG


እንኳን ለመስቀል በዓል  በሰላም አደረሳችሁ!!


ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

Information source:- ETHIOPIAN FOOD AND DRUG AUTHORITY /EFDA/
Free call  8482


🌼🌸🌼 @DAG !!! 🌼🌸🌼


የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ!

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።




የስራ ቅጥር | መቀሌ ዩንቨርስቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያወጣው




(በ 0 ዓመት) አድማስ ዩኒቨርስቲ
በ #Part_time የሚሰራ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የስራ ሃላፊነት:
- ቱቶሪያል መስጠት
- አሳይመንትና ፈተና ማረም 
የትምህርት ዝግጅት: ማስተርስ ዲግሪ በአካውንቲንግ, ማርኬቲንግ, ትምህርት እቅድና አመራር, ኢኮኖሚክስ, ቢዝነስ ማኔጅመንት

የሚፈለገው የሰው ብዛት: 22
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/11/2016
DAG


Forward from: UPEX Support
Ebore Medium Clinic.pdf
44.5Kb
✍🔗Vacancy Announcement:-


Organization: Ebore Medium Clinic

Position: Laboratory Technician

Education: Diploma in Laboratory Technician/ BSc in #Laboratory Technology; with relevant skills and experience

Location: Addis Ababa

Minimum Experience: 2 years

Deadline: Open (until suitable candidate is found)

Vacancy Details -> Attached
@sanofipharma2024




Forward from: Tikvah-University
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ መደቦች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 19
➤ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ እና 2ኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና ከዚያ በላይ
➤ የሥራ ቦታ፦ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
➤ የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ቢሮ ወይም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. B-4

ለተጨማሪ መረጃ፦ አ.አ. 0111-26-01-24 ፖ.ሳ.ቁ. 1362

@tikvahuniversity


Forward from: Tikvah-University
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ መምህርነት
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 16
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
➤ የመመዝገቢያ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ብቻ
➤ የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሰው ሃብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 5

Note:

አመልካቾች ለምዝገባ ስትሔዱ የ8ኛ እና 10ኛ/12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ማስረጃ ሰርቲፊኬት እንዲሁም የሙያ ፍቃድ ምዝገባ የታደሰ ዋናውና የማይመለስ አንድ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታችሁ 3.00 እና ከዚያ በላይ ሊሆን ይገባል፡፡

@tikvahuniversity

20 last posts shown.