ታላቁ አሊም ሸይኽ የህያ አል ሀጁሪይ አሏህ ይጠብቀው እዲህ ይላል
ሀቅን ጭምድድ አድርጎ የያዘ ሰው አሏህ በዱንያም በአኼራም ከፍ ያደርገዋል ።
ሰወች እንኮ ሀቅን በመያዙ ምክንያት ዝቅ አድርገው ቢመለከቱት ነገር ግን አሏህ እደሰወች ያልሆነው ጌታ " ደረጃውን ከፍ ያደርገዋል ።
በተቃራኒው ተሀቅ ተስፈንጥሮ ወዴ ባጢል ወይም ተሀላል ተስፈንጥሮ ወዴ ሀራም የሄደ አሏህ በዝችም በዛኛውም አለም ውርደትን ያከናንበዋል ።
እሰወች ዘንድ የተከበረ እደዚሁ ድምፁ የሚሰማ ቢሆንኮን ሀቅን እስታልያዘ ድረስ የሆነም ቢሆን ይህ አካል የተዋረደነው ።
አንድን ሰው የምንለካው በሀቅ እጂ በገንዘብ ወይም በዘር ወይም በደረጃ ወይም በቅጥነት በውፍረት አይደለም የኛ መለኪያ አንድና አንድነው እሱም "" ሀቅ "" ነው ።
عبد الرحمن
https://t.me/DawaselefyaTuluawlyahttps://t.me/DawaselefyaTuluawlyahttps://t.me/DawaselefyaTuluawlya