📊 አለም አቀፉ የተጫዋቾች ስታቲክስ አቅራቢ PFF የኮል ፓልመርን የኳስ አመታት ችሎታ ከ 100 99.5 ሰቶታል🥶
በተጨማሪም 5.5 ተጨማሪ ጎሎች ያስቆጥራል ተብሎ ከተጠበቀው በላይ ጎሎችን እስካሁን አስቆጥሯል።
ፓልመር በተጨማሪም እስካሁን ከ 12 ፔናሊቲዎች 12ቱንም በማስቆጠር ወደር ያልተገኘለት ፔናሊቲ መቺ እንደሆነ ይታወቃል።
COLD IS EVERYWHERE ✨
ESPN
SHARE @ET_CHELSEA_FANS