ኢትዮ ቼልሲ FANS™


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Forward from: Y.W
📹📹📹📹📹📹🖥

DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ
😱😱 👇👇


Forward from: Y.W
👌ለዩንቨርሲቲ እና ለ ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው የተመረጡ ቻናሎች ስብስብ 🤩🤩


🗣️ሪስ ጀምስ:

"በቡድናችን እና በአሰልጣኙ ምንም ጥርጥር የለኝም እናም በሚቀጥለው የውድድር አመት በሻምፒዮንስ ሊግ እንጫወታለን ያለጥርጥር!

አሁን ይሄን አመት በትክክለኛው መንገድ መጨረስ አለብን እናም ምንም አይነት ስህተት መስራት የለብንም ምክንያቱም ምንም አይነት ምክንያት ተቀባይነት የለውም."


LETS GO CHELSEA DO IT🦁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


📝 የቼልሲ እና ሌስተር ግምታዊ አሰላለፍ.

● የውጤት ግምት: 3-0

[via WhoScored]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


የጨዋታ_ቀን | Match_day

28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

   ቼልሲ ከ ሌስተር ሲቲ

🗓ቀን : ዛሬ የካቲት - 30 - እሁድ

⏰ ሰአት : 11: 00

🏟️ ቦታ :ስታምፎርድ ብሪጅ

መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


Last time out vs Leicester at Home 📸💙


Forward from: Hulusport
🎉ይገምቱ ይሸለሙ🎉

🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

01:30 |ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

ለማሸነፍ :

1️⃣ Hulusport ላይ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመግባት ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጨዋታ ላይ ከ 10 ብር ጀምሮ በ "Correct score" መወራረድ ፣
2️⃣ የHulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et
3️⃣ የተወራረዱትን "correct score screenshot" በማድረግ በቴሌግራም ገጻችን በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ👉 https://t.me/hulusport_et/3382 ማስቀመጥ
4️⃣ በትክክል ቀድመው መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ


ማስጠንቀቂያ
፡ በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ screenshot መላክ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
፡ በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ የሚያስቀምጡጥ screenshot ግልፅ እና በደንብ የሚታይ መሆን አለበት

መልካም እድል!🎉


ጃዎ ፊሊክስ በሚላን ባለፉት 3 ጨዋታዎች ከተጠባባቂ ተነስቶ ሲሆን ጨዋታዎችን ያደረገው በተጨማሪም ለሚላን ባደረጋቸው 8 ጨዋታዎች 1 ጎል ብቻ ነው ያስቆጠረው!

ጃዎ አሁንም እራሱን ያገኘ አይመስልም🙁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ነገ ካሸነፍን ከሲቲ 2 ነጥብ በልጠን እና 3ተኛ ካለው ፎረስት በሁለት ነጥብ ብቻ ነው የምናንሰው!

ካሉብን የመጨረሻ 9 ጨዋታዎች ክብደት አንፃር ነገ የግድ ማሸነፍ አለብን

ከሌስተር ጨዋታ በኋላ ቀሪ 9 ጨዋታዎቻችን

አርሰናል (A)
ቶትንሀም ሆትስፐር (H)
ብሬንትፎርድ (A)
ኢፕስዊች (H)
ፉልሀም (A)
ኤቨርተን (H)
ሊቨርፑል (H)
ኒውካስትል (A)
ማን ዮናይትድ (H)
ኖቲንግሀም ፎረስት (A)

ከባባድ ጨዋታዎች ይጠብቁናል👀

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


በ 2024 መጨረሻ ላይ የክለባችን አጠቃላይ የተጫዋቾች የገበያ ዋጋ ከ 1.6ቢልየን ዮሮ አልፎ ነበር ሲል UEFA አሳውቋል 💰

ይሄም በአለም እግር ኳስ ታይቶ የማይታወቅ እና ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነ ሪከርድ ዋጋ ነው👀

CHELSEA THINGS🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


‼️ ቼልሲ የፌኖርዱን ኮከብ ዴቪድ ሀንኮን የኮንትራት ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ነው👀

በተጨማሪም የክረምት የዝውውር እቅዳቸው ውስጥ ቀዳሚ ቦታ ሰተውታል ሲሉ የእንግሊዝ ሚድያዎች እየተቀባበሉት ይገኛሉ።

{TEAMtalk}

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


አምና ከቪላ ያስፈረምነው ወጣቱ አጥቂ ኦማሪ ኬልማን ከረዥም ጊዜ በኋላ ወደ ጨዋታ ተመልሷል📸.

በዚህም በጉዳት ለሳሳው የአጥቂ ክፍላችን ተጨማሪ ሀይል የሚሰጥ ይሆናል✨

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


🔥 Saturday Special! 🔥

⚽ Daily Accumulator Bets 💰
📅 Saturday, 8th March
🔢 Betslip Code: 66810 👉 ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

🔞 Play Responsibly | 21+
#GR8 #BetGR8 #AccumulatorBets


ላቪያ እና ፎፋና ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ናቸው ⌛️⌛️

መልካም ዜና ለክለባችን🤩

(ChelseaFC)

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


🔥 የዕለቱ ምርጥ ጨዋታ🔥
⚽ Nottingham Forest vs Manchester City
📅 Saturday, 8th March
⏰ Kick-off: 3:30 PM ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢
Bet responsibly | 21+
#GR8 #BetGR8 #PremierLeague #GameOfTheDay


Forward from: Hulusport
🎉ይገምቱ ይሸለሙ🎉

🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

09:30 | ኖቲንግሃም ከ ማንችስተር ሲቲ ስንት ለስንት ይወጣሉ❓

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን
በዚህ ፖስት ኮሜንት 👉 https://t.me/hulusport_et/3367 ላይ መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል! 🎉


ማሬስካ በ IG ገፁ ላይ:

ደጋፊዎቻችን በተለይ በሜዳችን ለሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ለምናደርጋቸው ጨዋታዎች ያስፈልጉናል ስለዚህ መጥታችሁ ደግፉን ሲል ተናግሯል።

WE SUPPORT CHELSEA 🤩🦁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ከትላንትናው ልምምድ የቸገኙ ፎቶዎች✨

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS

18 last posts shown.