የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ ትግራይ ከኤርትራ ጋር እርቅ ማውረድ እንደምትፈልግ ላንድ የጣሊያን የዜና አውታር ተናግረዋል። ባንድ የጤና ጉባዔ ላይ ለመገኘት ጣሊያን የሚገኙት ጌታቸው፣ በጦርነቱ ለተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂነት ለማስፈን የፍትሕ ዓለማቀፋዊ ሥርዓት ማቋቋም እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። ለወንጀሎች ሃላፊነትና ተጠያቂነት ሳይኖር፣ ከኤርትራ ጋር መደራደር እንደማይቻል ጌታቸው አስምረውበታል። ጌታቸው፣ በትግራይና አማራ ክልሎች መካከል ምዕራብ ትግራይ ላይ ያለው ውዝግብ በሰላም ይፈታ እንደኾነ ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ከተፈለገ ሌላ አማራጭ የለም በማለት ጌታቸው መልሰዋል።
#ዋዜማ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
https://t.me/ET_SEBER_ZENA
#ዋዜማ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
https://t.me/ET_SEBER_ZENA