Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ጭካኔ‼️
📍"በእናት ላይ በዚህ ልክ ጨካኞች ናቸው"
ኮረዳዋ እህት በእረፍቷ ቀን ቅዳሜ ልጇን ይዛ ወላጆቿን ለመጠየቅ ወደ ወላጇቿ ቤት ሄደች ።
ቅዳሜ(14/03/2017) ምሽት ሰላም ብላ ከወላጆቿ ጋር ስትጫዎት መሳሪያ የታጠቁ አጋቾች በገጠሯ መንደር የምትገኘውን ቤት በር አንኳኩ ።
በር ሲከፈት መሳሪያ ተኩሰው አባት ከመቀመጫቸው እንዳይነሱ አዘው ደጋግመው እየተኮሱ ወደ ቤት ዘለቁ ።
ሁሉም የቤተሰብ አባላት ተኩሱን ፈርተውና ተደናግጠው መሬት ላይ ተኙ።በዚህ መካከል የምታለቅስ ህጻን ልጇን አቅፋ ስታለቅስ የነበረችው እንግዳዋ ኮረዳ በጠላፊዎች እጅ ወደቀች ። ጨካኞች ልጇን ከእቅፏ ነጥቀው ለእናቷ(ለህፃኗ አያት) ሰጥተው ተንበርክከው " በወላድ አምላክ ልጄን ተውልኝ " እያሉ የሚማጸኗቸን ደካማ እናት ክፉ ጨካኞች ተሳለቁባቸው ።
ከመሳለቅ አልፈው እናቷን በሰደፍ መትተውና ረግጠው ደብድበዋቸው ልጃቸውን በኃይል ጠልፈው ሄዱ ...😭
⭕️ አጋቾች በወላጆቿ እጅ ገብቶ የማያውቀውን ገንዘብ ጠይቀው ገንዘብ ካልሰጡ እርምጃ እንደሚወስዱ አሳዎቁ ...ህፃኗ ስታለቅስ ትውላለች።
📍 የእኛ ጉዶች የእኛ አጋች ጠላፊዎች በእናት ላይ የማይራሩ በዚህ ልክ ጨካኞች ናቸው ❗️
Via:-ነቢዩ ሲራክ
@ET_SEBER_ZENA