📝 God forbid
ማለት ፈጣሪ አይበለውና ፤ አያርገው እና ለማለት ነው የምንጠቀምበት ሐረግ ነው።
Eg:
✔️ God forbid you lose your job, what will you do next?
አያርገው እና ስራህን ብታጣ ምንድነው ምታደርገው?
✔️ God forbid we get into an accident, do we have insurance?
አይበለው እና አደጋ ቢያጋጥመን ዋስትና አለን?
✔ God forbid you fail the exam, but if you do, what’s the backup plan?
ፈጣሪ አይበለውና ግን ፈተናውን ብትወድቅ መጠባበቂያ እቅድህ ምንድነው?
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us