በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ቤን ዋይት ወደ ሜዳው ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
እሱ ከተመለሰ ማን በቋሚነት ይጀምራል ቲምበር ወይስ ዋይት አሊያም ቲምበር ወደ ቦታው ተመልሶ እስኬሊ ተቀያሪ ይሆናል? እንግዲያውስ በመጪው ጨዋታዎች አርቴታ ትልቅ የቤት ስራ ይጠብቀዋል ?
የናተን ፍላጎት አሳውቁን ?
SHARE @ETHIO_ARSENAL