ETHIO ARSENAL


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




🥶

SHAER | @ETHIO_ARSENAL

6.7k 0 2 10 158

Comeback ! 🔥❤

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


መልካም ምሽት ቤተሰብ!😊

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

29.5k 0 33 107 1.9k

የአርሰናል የሴቶች ቡድን በዌስትሃም ከ3-1 መመራት ተነስተው ውጤቱን ወደ 4-3 በመገልበጥ መምራት ጀምረዋል ። ጨዋታው 82ተኛ ደቂቃ ላይ ይገኛል ።

ጀግኒቶች ! 🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


🚨 አርሰናል እና ቼልሲ የ18 አመቱን የሪቨር ፕሌት የመስመር አጥቂ ኢያን ሱቢባሬን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል ፤ እስካሁን ድረስ ንግግር የተደረጉ ሲሆን ምንም አይነት ይፋዊ ጥያቄ እንዳልቀረበ ተዘግቧል ። [ Caught offside ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


ይህ ሰው አንተ ነህ ?

1, ዕድሜህ ከ15-35 ውስጥ ነው
2, ብቸኝነት ይሰማሃል
3, ራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ትፈልጋለህ
4, ቆንጆ ትዳር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
5, ቤተሰብህን መጦር ትፈልጋለህ
6, ስኬታማ እና ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ

ታዲያ ምን እየጠበክ ነው በፍጥነት JOIN የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ህይወትዎን ይቀይሩ ፤ ለጠንካራ እና ለተስፈኛ ወጣቶች የተከፈተ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው። 🔥👇


Ma boy😮‍💨

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

35k 0 1 24 802

የቀድሞ የአርሰናል አጥቂዎች በአሁን ክለቦቻቸው በ2025:

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤዲ ኒኪታህ - 2 ጎል
🇩🇰 ሚካ ብሪዝ- 10 ጎል
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቹባ አኮፓም- 3 ጎል

ማን ቢቆይ ኖሮ በአሁኑ ዋና ቡድን ውስጥ መድመቅ ይችላል ብለው ያስባሉ?

SHARE | @ETHIO_ARSENAL


Forward from: WINZA BET
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🚀 WINZA – WHERE FUN MEETS FAIRNESS! 🎉

Looking for a thrilling yet responsible way to enjoy entertainment? At Winza, we bring you the perfect balance of excitement and smart play – all in a safe, stylish, and fun environment!

✨ Why Winza?
✅ Fair & Secure Play – Your trust, our priority!
✅ Smart Limits for Responsible Fun – Play at your own pace.
✅ Sleek, Modern Experience – The perfect place to unwind & win!
✅ Exciting Moments, Every Time – Because the best wins are the ones you enjoy!

👀 Ready to elevate your entertainment?
🔥 Join Winza today & play smart! 🔥

Contact us @winzasupport
Telegram:
+251949740000
+251907562222


ፋቢዮ ቪዬራ በፖርቶ ቤት በባለፉት 4 ጨዋታዎች 4 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ። 🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


▪️|| አርሰናል በመጪው ማክሰኞ ከፒኤስቪ በሚያደርገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ጥቁሩን መለያ በነጭ ካሶተኒ ይጠቀማል ምክንያቱ ደግሞ የፒኤስቪ ካሶተኒ ጥቁር ስለሆነ እንዳይመሳሰል ነው።

SHARE @ETHIO_ARSENAL


▪️|| በ አርሰናል የሚፈለጉት ሁለቱ አጥቂዎች !

ሴስኮ : 34 ጨዋታ 17 ጎል = 55 ሚሊዮን ፓዉንድ

አይዛክ : 30 ጨዋታ 21 ጎል = ከ150-200 ሚሊዮን ፓዉንድ

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

35.5k 0 12 87 693

▪️|| የ ሞናኮ አድሚን ! 😒

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL


የቀኑ ምርጥ ፎቶ ❤️

SHARE @ETHIO_ARSENAL


#ad

New platform New platform !!

💰 Earn 150ETB immediately after registration
📈 Minimum withdrawal amount 150 ETB
📉 Handling fee 15%
🎖 Login bonus 5ETB

🎵 Invest 600 ETB, get 100ETB per day🎵

🎵 Invest 1200ETB, get 220ETB per day🎵

🏛 Registration link https://cohiba-a.com/reg.html?c=FZZSPF

☎️Discussion group: https://t.me/+2CGDwOXJ3SphZDI8


ከሚያስቆጫችሁ ዝውውሮች መሀል የቱ ነው ?

SHARE @ETHIO_ARSENAL


እንግሊዘኛን በነፃ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ

እንግሊዘኛ የመናገር ችሎታችሁን እና የ grammar እውቀታችሁን በፍጥነት ለማሳደግ ያግዛል

በየቀኑ አዳዲስ ቃላቶችን እና አባባሎችን ትማራላችሁ 👇👇👇JOIN 👇👇

https://t.me/+3zn3m2vpr6I2NWU0


🚨ሰላም family store እንባላለን ። አዲስ አበባ ዉስጥ የጫማ store አለን ። ሱቅ ካለዉ ዋጋ ቅናሽ አድርገን በ ስቶር ዋጋ አሪፍ ዕቃዎች እንሸጣለን ።

👇👇 ቻናላችንን ተቀላቅለዉ የሚፈልጉትን ዕቃ ይምረጡ 👇👇

https://t.me/Familyfashion1010

በዉስጥ መስመር ለማናገር : @Familfashion10
ለመደወል : +251969018398

20 last posts shown.