ETHIO ARSENAL


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


አብዛኞቻቹ አውቃቹታል ስኬሊ ነው ❤️

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

9.3k 0 0 15 265

ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ብዙ አስቂ ነገሮችን ማየታችንን ቀጥለናል ።

ቪዲዮ ቻናላችን ላይ ተመልከቱት 👇

https://t.me/+F71505fkDKQxZjY8
https://t.me/+F71505fkDKQxZjY8


እስኪ ገምቱ ይህ የክለባችን ተጨዋች ማነው?

SHARE | @ETHIO_ARSENAL


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
� ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
� አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgEA
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


🚨 JUST IN

አርሰናል ወደ ማቲያስ ቴል ዝውውር ተመልሷል!🇫🇷

[FABRIZIO ROMANO]

SHARE | @ETHIO_ARSENAL


ቁስል ተቀስቅሷል😆

እስኪ ምን እንደሆነ የትሮል ቻናሉ ላይ ገባ ብለው ይመልከቱ:👇👇

https://t.me/Ethio_Arsenal_Troll


ሁለቱም ለኛ አስፈላጊ ናቸው

በአርሰናል ደጋፊዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቁ ጨዋታዎች ! 🔥

SHARE @ETHIO_ARSENAL


📆ዛሬ የካቲት 1 ነው የጥር የዝውውር መሥኮት ሊዘጋ ሁለት ቀን ቀርቶታል 👀

❌አሁንም ክለባችን አርሰናል ያለበትን ክፍተት ለመሙላት እስከ አሁን አንድም ተጫዋች ማስፈረም አልቻለም ።

👀ይህ ደሞ የክለቡ ባለሀብቶች ለክለቡ መሻሻል እና እድገት የማይፈልጉ እና ለክለቡ ምን ያህል ቁምነገር እንደሌለው ያሳያል

የሚገርመው ነገር አርሰናል በዚህ ሰዓት ሌላው ይቅር አትሊስት የተጎዱትን ተጫዋቾች የጄሱስ ቦታ እና የቡካዮ ሳካን ቦታን ክፍተት ለመሙላት እንኳን አንድ ወር ሙሉ አርሰናል እንትናን ለማሥፈረም እየተነጋገረ ነው አርሰናል የእንትናን ዝውውር ለመጨረስ ፍላጎት አለው በሚሉ ወሬዎች ጆሯችን ሲደማ ወሩን ጨረሥን ግን እሥከ አሁን ወፍ የለም

በአርቴታ ስር ያለን ችግር ተጫዋቾችን መሸጥ የተሸጡ ተጫዋቾችን ቦታ አለመተካት ተጫዋቾችን በውሰት መልቀቅ በውሰት የለቀቀውን ተጫዋች ቦታ አለመተካት ኤዲ ኒኪታን እና ስሚዝ ሮውን ሲሸጥ በእነሱ ቦታ ማንን አስፈረመ ? ሬስ ኔልሰን እና ፋቢዮ ቬዬራን በውሰት ውል ሲሰጥ በእነሱ ቦታ ማንን አመጣ ማንንም 👀 አርሰናል ቤት ካለፉት 20 አመታት ከተደረጉ ዝውውሮች ይህ ወቅት ወሳኙ የዝውውር ወቅት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ብቻ መቃጠል ነው። 🤦‍♂️😤

SHARE @ETHIO_ARSENAL


▪እድሜዉ 29 ይሁን ምንም የአርሰናል ቦርድ አባል ብሆን ለዋትኪንስ 60 ሚልየን ሁለቴ ሳላስብ እከፍላለዉ። ለማንኛዉም የዝዉዉር መስኮቱ ሊዘጋ ቀናቶች ቀርተዋል የአርሰናል የዘንድሮ የዋንጫ ጉዞዉንም ጨምሮ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: አይደን ሄቨን ከአርሰናል ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ተቀላቅሏል አይደን ሄቨን በማንችስተር ቤት እስከ 2029 ኮንትራት ፈርሟል🔴⭐️

ሄቨን የማን ዩናይትድ 𝐟𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐭𝐞𝐚𝐦 አካል ይሆናል። በዩናይትድ ቤት 26 ቁጥር ማልያ ተሰጥቶታል

👀ዩናይትዶች በዚህ አመት ሁለት የአርሰናል አካዳሚ ተጫዋቾችን ማሥፈረም ችለዋል የ18 አመቱ የመሀል ተከላካይ አይደን ሄቨን ሌላኛውን የአካዳሚ ክለብ የፊት መሥመር ተጫዋች ቺዶ ኦቢ ማርቲን ተከትሎ ከመድፈኞቹ አካዳሚ ወደ ማን ዩናይትድ ተቀላቅሏል።

✍አርሰናል ከአይደን ሄቨን ዝውውር ከ1 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ከማንችስተር ዩናይትድ ተቀብሏል።

💫አይደን ሄቨን አርሰናልን ለቆ ወደ ዩናይትድ ከተቀላቀለ በኋላ በማህበራዊ ገፁ

🎙"የምለቅበት ሰአቱ ስለደረሰ በአርሰናል ቆይታዬ ለደገፉኝ ጥሩ ሰዎች ምን ያህል ማመስገን እንዳለብኝ መናገር እፈልጋለሁ።

የሰሜን ለንደን ልጅ ሆኜ በሄል ኢንድ እና በለንደን ኮልኒ ልምምድ መስራት እና የመጫወት ህልሜን ኖሬያለሁ እንዲሁም በሊግ ካፕ የመጀመሪያዬን የፕሮፌሽናል ጨዋታ አድርጌ ነበር።

🙏ለአርሰናል ደጋፊዎችም በጣም አመሰግናለሁ።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL


🚨🎖️| 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ራሽፎርድ ወደ አስቶን ቪላ ኦሊ ዋትኪንስ ወደ አርሰናል ?

🚨ማርከስ ራሽፎርድ አስቶንቪላን በውሰት ውል ለመቀላቀል ተቃርቧል ! አሁን የቀረው የፊርማ ስነ ስርዓት ብቻ ነው ። ቪላዎች ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ውል የመግዛት ግዴታ ያለበት ስምምነት መፈጸማቸው ተዘግቧል።

via David ornestien

- ምን አልባት የማርከስ ራሽፎርድ ዝውውር የዋትኪንሥን ዝውውር በር ሊከፍት ይችላል ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL

29k 0 10 40 668

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ውድ የእግር ኳስ አፍቃሪያን እንኳን ደስ አላችሁ የምስራች ሁሉንም የእግር ኳስ ጨዋታ በቀጥታ እና በነፃ የሚያስተላልፍልን Application ወደ እናንተ ይዘንላችሁ መጥተናል.

✅ ከእግር ኳስ በተጨማሪም የመዝናኛ ቻናሎችም በዚህ Application ላይ ያገኛሉ እናም የሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ,በጥራት ሳይቆራረጥ ይተላለፋል እንዳያመልጣችሁ. በነፃ ያለ ምንም ክፍያ ነው

የአፕልኬሽኑ ሊንክ ከስር አስቀምጠንላችኋል አሁኑኑ እየገባችሁ Download አድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 https://bit.ly/Watch-free-ft
👉 https://bit.ly/Watch-free-ft
👉 https://bit.ly/Watch-free-ft
👉 https://bit.ly/Watch-free-ft

🛑 ማሳሰቢያ:- ይሄንን Application ከማውረዳችሁ በፊት VPN Connect ማድረጋችሁን እንዳትረሱ VPN Connect ካላደረጋችሁ Applicationኑን ማግኘት አትችሉም


ክለባችን ከሄቨን ዝውውር ወደ 1.5 ሚሊየን ፓውንድ አካባቢ ወደ ካዝናው አስገብቷል::

- SIMON COLLINS

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

35k 0 0 70 1.1k

▪️||በአርሰናል እና በአስቶንቪላ በኩል ንግግሮች አሁንም እንደቀጠሉ ነው።

[ChrisWheelerDM]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL


አዲስ ነገርም የለ!😑

ያሉንን ተጨዋቾች ባይሆን እያደነቅን😁❤

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

36k 0 0 41 1.2k

በነገው ጨዋታ በቀኝ መስመር የማጥቃት ክፍል ላይ ማን ቢገባ የተሻለ ይሆናል?

ንዋኔሪ ወይስ ማርቲኔሊ ?

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

38k 0 0 218 893

🗣️ ሚኬል አርቴታ ማንችስተር ሲቲን ስለማሸነፍ:

" 11 ተጨዋቾች እና ከ60,000 ደጋፊዎች በእያንዳንዱ ቅፅበት ድጋፍ እንፈልጋለን ፤ ሀይል ስጡን ያንን ነው የምንፈልገው!"🔊👏

SHARE| @ETHIO_ARSENAL

40.6k 0 0 49 2.1k

ለነገው ጨዋታ እንዲ ብንገባስ ?

SHARE| @ETHIO_ARSENAL


Forward from: WINZA BET
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዘና እያሉ በቀላሉ የምታሸንፉበት በኢትዮዺያ ምርጡ Website “ winza.bet “ በትላልቅ odd እና በተለያዩ Virtual ጌሞች ገንዘብዎን ያብዙ 🎉

Odd በጥቂቱ ሊቀያየር ይችላል 🤝

ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥

👇🏻👇🏻👇🏻
winza.bet

ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222

Telegram :- https://t.me/+zJAKA2KdflRkNDg8

Tiktok :- www.tiktok.com/@winzabet

Instagram :- www.instagram.com/winza_bet_offical

Facebook :- https://m.facebook.com/notifications/


ጋብሪኤል ማጋሌሽ በዚህ ሲዝን በየጨዋታው የተሰተው Rating!

የማይጣሰው ግንብ 🫡

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

41.2k 0 10 30 1.6k
20 last posts shown.