ሴት ልጅን መናቅና መሳደብ አላዋቂነት ነው። ሴት ጠይቃችሁ እምቢ ስትባሉ በሲግማ ስም ሴቶችን የምታንቋሽሹ ወንዶች በራስ መተማመናችሁ ምን ያክል ቢተንባችሁ ነው ግን🤦♂?! ሰውን የሚንቅ የተናቀ ብቻ ነው። ሲግማነት መገለጫው ታላቆችን ማክበር፣ለታናሾች ማዘን፣ለተቸገሩት መርዳት፣ከሁሉም በላይ ጨላ ማተምን ዓላማው ያደረገ ነው። Be a man of worth!
Share: @ETHIO_SIGMA_Et
Share: @ETHIO_SIGMA_Et