ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


መልካም አዳር ቤተሰብ ነገ አዳዲስ መረጃዎችዎችን በፍጥነትና በጥራት በማድረስ እንመለሳን ደህና እደሩ !

ዋናው ቻናላችን 👉 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


የጎል ቻናላችን 👉 https://t.me/+-GEvjXeD3hNkYmE0


የመወያያ ቻናላችን 👉 https://t.me/Ethio_Sport_360_group

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


ባየር ሙኒክ በዛሬዉ ጨዋታ አንድም ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ ማድረግ አልቻሉም 😳

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


ለማንቸስተር ሲቲ ፈጣን ሀትሪኮችን በመስራት ዛሬ ለሲቲ ሀትሪክ የሰራው ግብፃዊው ኦማር ማርሙሽ በ 13:54 ደቂቃ ሀትሪክ በመስራት የምንጊዜም የሲት 4ኛ ፈጣን ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች ሆኗል።👏👏👏


SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


የባየር ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በአሰልጣኝነት ዘመኑ በባየርሙኒክ ተሸንፎ አያውቅም ። 🤯

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨 BREAKING ፦

ጁድ ቤሊንግሃም በዛሬው ጨዋታ ላይ ዳኛውን መስደቡ ከተረጋገጠ የ4 ጨዋታዎች ቅጣት እንደሚጠብቀው ተዘግቧል ። [ Marca ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨 BREAKING ፦

ቴር ስቴገን ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የአርሰናል የአካዳሚ ፍሬ ውጤት የሆነው ሚካ ቢሬዝ ዛሬ ለሞናኮ በፈረንሳይ ሊግ 1 ሀትሪክ መስራት ችሏል ። 🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ኤቨርተን በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከቶተንሃም እና ከማንቸስተር ዩናይትድ በላይ መቀመጥ ችሏል ። 👀

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ዛሬ በስፔን ላሊጋ ሁለቱም የማድሪድ ክለቦች ነጥብ ጥለዋል ።

◉ አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሴልታቪጎ
◉ ኦሳሱና 1-1 ሪያል ማድሪድ

ሰኞ ባርሴሎና ራዮ ቫልካኖን ካሸነፈ ወደ ላሊጋው መሪነት ይመለሳሉ ። 👀🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


25ኛሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                 ተጠናቀቀ

ክርስቲያል ፓላስ 1-2 ኤቨርተን
#ማቴታ 47             #ቤቶ 42
                         #አልካራዝ

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


አሁን የተደረገ የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

        🕛 ተጠናቀቀ

   አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሴልታቪጎ

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


🚨 ባርሴሎና የጁሉስ ኩንዴን ኮንትራት እስከ 2030 ድረስ ማራዘም ይፈልጋል ፤ ሀንሲ ፍሊክ በኩንዴ እንቅስቃሴ ተደስተዋል እንዲሁም የአለማችን ምርጡ የቀኝ መስመር ተከላካይ እንደሆነ እንደሚያስቡ ተዘግቧል ። [ Sport ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🏆22ኛ ሳምንት የጀርመን ቦንደስሊጋ ጨዋታ

                ⏰ ተጠናቀቀ

       ባየርሊቨርኩሰን 0-0 ባየርሙኒክ

🏟 | ባይ አሬና

SHARE"  @Ethio_Sport_UEFA


የጣሊያን ሴሪኤ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

                ⏰ ተጠናቀቀ

          ላዚዮ 2-2 ናፖሊ
      አይዛክሰን 6'      ራስፓዶሪ 13'
     ዲያ  87'             ማሩሲች 63' (OG)

🏟️ ስታድዮ ኦሎምፒኮ

Share'' @Ethio_Sport_Uefa


ጁድ ቤሊንግሃም ዳኛውን ስለመሳደቡ ሲጠየቅ ፦

" እኔ በራሴ ተናድጄ ራሴን ነው የሰደብኩት እንጂ ዳኛውን አይደለም ዳኛውም እኔን አዋርደኸኛል ሲል ቀይ ካርድ ሰቶኛል እኔ ግን እሱን አይደለም የተናገርኩት ራሴን ነው ፤ በመረጃ ቪዲዮ መውጣቱ አይቀርም የዛኔ ይታወቃል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


Forward from: Tribune Sport
Розыгрыш 5000 Telegram Stars, которые будут распределены среди 50 победителей
Participation terms:
  • All subscribers participate in the giveaway
  • You must be a subscriber of 1 channels
  • End of giveaway: 16.02.2025 20:00


አማድ ዲያሎ በጉዳቱ ዙሪያ የሰጠዉ አስተያየት :-

ይሄን መልዕክት ስፅፍ እያዘንኩ ነዉ ለተወሰነ ጊዜ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ እርቃለሁ ሲል ፅፏል።

አሁንም ግን በደጋፊነት ከሜዳ አልርቅም ፤ ስመለስ ግን ከአሁኑ በበለጠ ጠንክሬ እመለሳለሁ ሲል ተናግሯል።

Share'' @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

" ኒኮ ጎንዛሌዝ ትንሹ ሮድሪ ነው ፤ የእሱ መኖር በተወሰነ መልኩ እኛን ያግዘናል ፤ ሮድሪን ሙሉበሙሉ መተካት አይችልም ምክንያቱም ሮድሪ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


💖 የስፖርት ዉርርድ ይምረጡ! 💖

ቡድንዎን ይወዳሉ? ማሸነፍ ይወዳሉ? BETWINWINS በዚህ የቫለንታይን ወቅት ጣፋጭ ሽልማት አቀረበልዎ! 🏆⚽️🏀

🎁 15% ተመላሽ ያግኙ 🎁 ከተቀማጭ - እስከ 𝟏𝟎𝟎 ብር! 💵

✅ እንዴት ቅናሹን ያግኙ ?
✔️ ተቀማጭ ያድርጉ እና 15% ነፃ  ጉርሻ ያግኙ!
✔️ ከፍተኛው ጉርሻ፡ 𝟏𝟎𝟎 ብር

❗ ዉርርድ
🎯 ቢያንስ 𝟑 ጥምር ውርርድ
🎯 ቢያንስ ጠቅላላ ኦዶች፡ 𝟏𝟎

🏆 በተወዳጅ ቡድንዎ ላይ ይጫወቱ  እና በትልቁ ያሸንፉ! 💥

🎲 BETWINWINS - በፍቅር ትርፍን የሚያሟላበት! 💖⚽
https://sshortly.net/18ba98c

https://t.me/betwinwinset


🚨 ቼልሲዎች የ21 አመቱን የባርሴሎና አማካኝ ማርክ ካሳዶን ለማዘዋወር ከተጫዋቹ ተወካዮቹ ጋር ተገናኝተዋል።

(cadena SER)

SHARE @Ethio_Sport_Uefa

20 last posts shown.