የእርስ በርስ ግንኙነት፦
➪ ሊቨርፑል ከተኩላዎቹ ጋር በሁሉም ውድድር ሀያ አራት ጊዜ የተገናኙ ሲሆን አስራ - ሰባቱን ጨዋታ በማሸነፍ የበላይነቱን ይዘዋል ፣ አራት ጨዋታ ደግሞ ተኩላዎቹ ሲያሸንፉ የተቀረውን ሶስት ጨዋታ አቻ ተለያይተዋል።
➪ ሊቨርፑል ከወልቭስ ጋር ለመጨሻ ጊዜ የተገናኙት ባሳለፍነው የውድድር አመት የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ሲሆን ጨዋታውን በኳንሳህ እና ማካሊስተር ጎሎች ታግዘው ሊቨርፑል 2-0 ማሸነፍ ችለዋል።
🏟 || 24ጨዋታዎች
🇬🇧|| 17 ጨዋታ አሸነፍን
🤝 || 3 ጊዜ አቻ ተለያይን
🇬🇧|| 4 ጨዋታ እነሱ አሸነፉ
ግምታዊ አሰላለፍ ፦
የሊቨርፑል ፎርሜሽን (4-2-3-1)
አሊሰን ፣ አርኖልድ ፣ ኮናቴ ፣ ቫንዳይክ ፣ ሮበርትሰን ፣ ማካሊስተር ፣ ግራቨንበርግ፣ ሶቦስላይ ፣ ዲያዝ ፣ ኑኔዝ ፣ ሳላህ
የ ወልቭስ ፎርሜሽን (4-2-3-1)
ጆንስቶን ፣ ሴሜድዮ ፣ ዳውሰን ፣ ጎሜዝ ፣ አንት- ነውሪ ፣ ለሚና ፣ አንድሬ ፣ ጎሜዝ ፣ ኩኛ ፣ ላርሰን ፣ ቤላግሬድ
#ይቀጥላል
@Ethioliverpool143