"በዚህ ፉክክር ውስጥ በቅጡ መተንፈስ ራሱ በፍፁም አትችልም። የአርሰናልን የ15 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞን አይተናል እና ክፍተቱ ሁል ጊዜም ተመሳሳይ እንደነበረም አይተናል፣ ስለዚህ ያ መስራት እንደሚጠበቅብን እና እየሰራን እንደሆነ ያሳያል። ለየት ላለ ነገር መወዳደር ከፈለግክ በዚህ ሊግ ውስጥ ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ግዴታህ ነው።"
🔊አርኔ ስሎት ከጨዋታው በኋላ
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🔊አርኔ ስሎት ከጨዋታው በኋላ
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143