ስለ አሌክሳንደር ኢሳቅ በሊቨርፑል በኩል በክረምቱ ዝውውር መስኮት ለማስፈረም ብዙ ወሬ እየተነሳ ነው። እሱ ጨራሽ አጥቂ መሆኑን ማንም ያምናል። ነገር ግን ኒውካስል የሚፈልጉትን የ £150m ዋጋ ሊቨርፑል ሚከፍል አይመስለኝም! ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን ኒውካስትል ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ማለፍ ካልቻሉ ዋጋው (£120m) ሊሆን ይችላል።
በእኔ እምነት የትኛውም ክለብ ወዲያው 150€ ሊያወጣ ይችላል ብዬ አላስብም፣ ይህ ማለት ኒውካስትል ወይ እስከመጨረሻው አይሸጡትም፣ ወይም ለከፍተኛው ዋጋውን ላቀረበው ይሸጣሉ፣ እና ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ማለፍ ካልቻሉ ዋጋው 120€ ስለሚሆን ለዚህም ደሞ እኛ ተመራጭ ነን ኑኔዝም ለሳውዲ ከሸጥንላቸው መንገዱ ይቀልልናል።
እናንተስ ምን ታስባላችሁ?
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143