ናሳ አትስጉ ብሎ ነበር....🪐
የአሜሪካን የጠፈር ምርምር ኢንስቲቲዩት ፡ የቤት መጠን ያለው አስትሮይድ 2024 YW9 እና አውቶቡስ የሚያህል የሚረዝም 2024 PT5 የተባሉ ሁለት አስትሮይዶች ከምድር አንድ ሚሊየን ኪሎሜትር ርቀው በከፍተኛ ፍጥነት በዛሬው እለት ( Jan 9 ) እንደሚያልፉ ተናግሮ ነበር ።
ናሳ በዚህ መግለጫው እነዚህ አስትሮይዶቹ ምንም እንኳን ለምድር በቀረበ ርቀት የሚጓዙ ቢሆኑም ፡ ስጋት የሚሆኑ አይደሉምና መረበሽ እንደማያስፈልግ ከትላንት በስትያ አስታውቆ ነበር ።
እናም ትላንት በአንዳንድ ቦታዎች የታየውም ፡ በነዚህ አስትሮይዶች ግጭት የተፈጠረ ፡ እና ወደምድር ከባቢ አየር የተጠጋ ሜትሮይት እንደሚሆን ይገመታል ።
@Ethionews433 @Ethionews433