በአፋር ክልል አሚባራ አካባቢ 5 ነጥብ 2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል
በአፋር ክልል አሚባራ አካባቢ ዛሬ ሌሊት 9:20 ገደማ 5 ነጥብ 2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካው ጅኦሎጂካል ሰርቬይ አስታውቋል።
ቦታው ከሰሜን ሸዋ 29 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ንዘረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች እንደተሰማ ተገልጿል።
በተመሳሳይ ሌሊት 8:42 ላይ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 86 የመሬት መንቀጥቀጥ በአፋር ገርባ አካባቢ መከሰቱን ነዋሪዎች እየገለጹ ነው።
ከዚህ ቀደም 5.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወሳል።
[መናኸሪያ ሬዲዮ]
@Ethionews433 @Ethionews433