ፌስቡክ ኩባንያ የዶናልድ ትራምፕን አካውንት ላገደበት 25 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ
ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ውጤትን በሀይል ለማስቀየር ሞክረዋል በሚል ነበር የፌስቡክ አካውንታቸው የታገደው። ትራምፕ ከሜታ ኩባንያ የሚያገኙትን ገንዘብ ቤተ መጽሀፍት ለመገንባት ያውሉታል ተብሏል።(አል አይን)
@Ethionews433 @Ethionews433