#Funny
ሐምስተር ኮምባት ምግብ ቤት - አጋሮ ከተማ 😁😂🤣🤣🤣😁😁😁
አጋሮ በጅማ ዞን በጎማ ወረዳ ይገኛል። አጋሮ በቡና ምርቷ የምትታወቅ የውቦች እና የደጋጎች ሕዝቦች ድንቅ ከተማ ናት:: በ1960ዎቹ መጀመሪያ ከጅማ ቀጥሎ ሌሎች በምዕራብ ኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ ከተሞች የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ሳይኖራቸው አጋሮ ግን ከንጉሡ ዘመን ጀምሮ በአስፓልት ያጌጡ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ነበሯት::
አጋሮ በአየሯ መልካነት እና ለኪነ-ጥበብ ባላት ፍቅር በዝነኛ አርቲስቶች ተመራጭ ነበረች :: ከ1960-70ዎቹ ከድምፃውያን ጥላሁን ገሠሠ፣ መሐሙድ አህመድ፣ ብዙነሽ በቀለ፣ መልካሙ ተበጀ፣ ነዋይ ደበበ፣ ሐማልማል አባተ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ጌትሽ ማሞ እንዲሁም ሌሎችም የሚመርጡዋት ከተማ ነበረች ::
አጋሮ ከ1960-70ዎቹ መገባደጃ ከ3-4ሰው የሚይዙ ታክሲ(ላዳ) በመጠቀም ከትላልቅ ከተሞች ጎን ታሪክ ያላት ከተማ ናት:: አጋሮ በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ41,616 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 21,549 ወንዶችና 20,067 ሴቶች ይገኙበታል። እስከ 1878 ዓ.ም. ድረስ የጎማ መንግሥት ዋና ከተማ ነበረች።
👉አልሰማንም እንዳትሉ
✅ 1. https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=eRns78Rg
✅ 2. https://t.me/major/start?startapp=812359129
@Ethiopian_Digital_Library