የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ
☄️ የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን እንደሚከናወን ገለፀ፡፡ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ በአስተዳደሩ ስር በሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ በቢሮው የትምህርት ምዘናና ፈተና ማስተባበሪያ ገልጿል። የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 7-30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡
☄️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡
☄️ በኦሮሚያ ክልል በ 2017 የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 6 ቀን 2017 በኢንተርኔት እንደሚጀመር የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
☄️ በአማራ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡ በክልሉ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ ከታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሔድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡
@Ethiopian_Digital_Library