«ፈተናው እየበዛብኝ ነው ሁላችሁም በፆማችሁ እና በፀሎታችሁ አስታውሱኝ» አብዱ ኪያር
“እማዬ አላህ ነፍስሽን በጀነት ያኑራት። አሁንም አልሓምዱሊላህ።” ድምጻዊ አብዱ ኪያር
«በቀደም ሊፍት ወድቆብን ከከባድ አደጋ ተረፍኩ። ዛሬ ደግሞ የናቴን ሞት ተረዳሁ። ፈተናው እየበዛብኝ ነው።
ሁላችሁም በፆማችሁ እና በፀሎታችሁ አስታውሱኝ።» ብሏል
ነብስ ይማር!
@Ethiopian_Digital_Library