ብሒለ አበው
ለአባ ዮሐንስ "ሰዎች መላእክትን አየናቸው ይላሉ" አሉት እርሱም "ብጹዕስ ሁል ጊዜ ኃጢአቱን የሚያይ ሰው ነው" አላቸው፡፡ (መክ.2፥14 "የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው፥ ሰነፍ ግን በጨለማ ይሄዳል ")
አንድ አረጋዊ "በትዕቢት ከሚሆን ድል አድራጊነት ይልቅ በትህትና የሆነ መሸነፍ ይሻለኛል" አለ፡፡
(ሮሜ.8፥37 "በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።")
አንድ አረጋዊ እንዲህ አለ "ሰው መሆንህን ለድካምህ እንደ ምክንያት አታቅርብ በትዕግስት መልአክ መሆን ትችላለህና ጌታችን ለሚወዱትና ፈቃዱን ለሚፈጽሙ እንደመላእክት እንዲሆኑ ተስፋ አስደርጓቸዋልና፡፡" (ማቴ.22፥30 "በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ")
SHARE ✅
@Ethiopian_Ortodoks