ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹|| Fabrizio Romano 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


Here we go! ©

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


እንኳን ወደ THE KOPS ቻናል በሰላም መጣችሁ🔴

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.

➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.

➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.

➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...


ዊርትዝ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወቷል

ሊቨርኩሰን ከባየር ጋር በቻምፒየንስ ሊጉ ከ3 ቀን በኋላ ይጫወታሉ 🥶

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አርሰናል ለመጨረሻ ግዜ በቶፕ 6 ክለቦች የተሸነፍው ከነዚህ ቀናቶች በፊት ነበር።🙌🙌🙌

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🔵🔴 ዣቪ፡ "ባርሴሎና ክለብ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀይማኖት ነው" ሲል ለፍራንስ ፉትቦል ተናግሯል።

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ፔፕ ጋርዲዮላ፡ 🗣

“ናታን አኬ ከ10-11 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሳውቋል”

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


በጥር የዝውውር መስኮት አስቶንቪላን የተቀላቀለው ማርኮ አሴንሲዮ ያለፉትን 2 ጨዋታዎች 4 ጎሎች ማስቆጠር ችሏል !

⚽️⚽️⚽️⚽️🥶 🇪🇸

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አንቶኒ በቀይ ካርድ ወጥቷል..... እናም ቀጣይ ከማድሪድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ያልፈዋል።

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ሳላህ የጋርዲዮላ ቡድን ላይ 9 ጎል እና 6 አሲስት አድርጓል ይህም ጋርዲዮላ ቡድን ላይ ብዙ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አይዛክ በ76 ጨዋታ 50ኛ ጎሉን ለኒውካስል አስቆጥሯል

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


በዛሬ እለት ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እና ሪያል ማድሪድ 🇪🇸 በተመሳሳይ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል 🤩

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


✅🔵🔴 ኢኒጎ ማርቲኔዝ በባርሴሎና እስከ ሰኔ 2026 ድረስ የሚያቆየው አዲስ ስምምነት ሊፈራረም ነው

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ጁልያን አልቫሬዝ ከማንችስተር ሲቲ ለቆ አትሌቶኮ ማድሪድን ከተቀላቀለ በኋላ 17 ግብ ማስቆጠር ችሏል ።

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ካለፈው ሲዝን ጀምሮ የትኛውም የኤስሚላን ተጫዋች እንደ ፑሊሲች ብዙ አሲስት ማድረግ አልቻለም [14 አሲስት]

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ዴምቤሌ 2025 ከገባ 13 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል🥶

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ሀሪ ኬን በሙኒክ ቤት😳✨

🏟️ 73 games
⚽️ 71 goals
🅰️ 22 assists
📊 93 G/A

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨🇳🇱 ቨርጂል ቫን ዳይክ ስለ በኮንትራቱ : "ወደፊት ምን ያመጣል, ምንም ሀሳብ የለኝም" "አንድ ነገር አውቃለሁ የሚል ሁሉ ምንም አያውቅም!"

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


የማን ሲቲው አዲሱ ፈራሚ ኦማር ማርሙሽ ዛሬ 26 አመት ሞልቶታል !🥳

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዛሬ ምሽት ስድስት ሰአት ላይ የጥር የዝውውር መስኮት እንደሚዘጋ ይታወቃል ፤ እናም በዛሬዋ ቀን የተጠናቀቁ ዝውውሮችን በአጭሩ ለ ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ቤተሰቦች አቀረብንላችሁ ።

➪ካርኒ ቹኩዋሜካ ከቼልሲ  ዶርቱመንድን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።

➪ስቴፋኖስ ዚማስ ብራይተንን በ 22M£ ተቀላቅሏል ።

➪ሰርጂዮ ራሞስደ ራያዶስን ተቀላቅሏል ።

➪ቤን ቺልዌል ከቼልሲ በውሰት ክሪስታል ፓላስን ተቀላቅሏል ።

➪ማትያስ ቴል  ቶተንሃምን ተቀላቅሏል ።

➪ኒኮ ጎንዛሌዝ  ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅሏል ።

➪ጆኣዎ ፍሊክስ ኤስ ሚላንን ተቀላቅሏል ።

➪ማቲስ አሞጉ  ቼልሲን ተቀላቅሏል ።

➪ማርኮ አሴንሲዮ አስቶን ቪላን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።

➪ኒኮላ ዛኒዮሎን በውሰት ውል ፊዮረንቲናን ተቀላቅሏል ።

➪ኢቫን ፈርጉሰን ዌስትሀምን በውሰት ተቀላቅሏል ።

➪ቤን ናስር በውሰት ከኤስ ሚላን ወደ ማርሴ ተቀላቅሏል ።

➪ኖህ ኦካፎር በውሰት ከሚላን ወደ ናፖሊ ተቀላቅሏል ።


©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ዋረን ቦንዶ ወደ ኤስሚላን

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አዳዲስ የፕሪምየር ሊግ ዝውውሮች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia

20 last posts shown.