ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹|| Fabrizio Romano 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


Here we go! ©

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


🚨🇳🇱 ቨርጂል ቫን ዳይክ ስለ በኮንትራቱ : "ወደፊት ምን ያመጣል, ምንም ሀሳብ የለኝም" "አንድ ነገር አውቃለሁ የሚል ሁሉ ምንም አያውቅም!"

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


የማን ሲቲው አዲሱ ፈራሚ ኦማር ማርሙሽ ዛሬ 26 አመት ሞልቶታል !🥳

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዛሬ ምሽት ስድስት ሰአት ላይ የጥር የዝውውር መስኮት እንደሚዘጋ ይታወቃል ፤ እናም በዛሬዋ ቀን የተጠናቀቁ ዝውውሮችን በአጭሩ ለ ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ቤተሰቦች አቀረብንላችሁ ።

➪ካርኒ ቹኩዋሜካ ከቼልሲ  ዶርቱመንድን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።

➪ስቴፋኖስ ዚማስ ብራይተንን በ 22M£ ተቀላቅሏል ።

➪ሰርጂዮ ራሞስደ ራያዶስን ተቀላቅሏል ።

➪ቤን ቺልዌል ከቼልሲ በውሰት ክሪስታል ፓላስን ተቀላቅሏል ።

➪ማትያስ ቴል  ቶተንሃምን ተቀላቅሏል ።

➪ኒኮ ጎንዛሌዝ  ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅሏል ።

➪ጆኣዎ ፍሊክስ ኤስ ሚላንን ተቀላቅሏል ።

➪ማቲስ አሞጉ  ቼልሲን ተቀላቅሏል ።

➪ማርኮ አሴንሲዮ አስቶን ቪላን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።

➪ኒኮላ ዛኒዮሎን በውሰት ውል ፊዮረንቲናን ተቀላቅሏል ።

➪ኢቫን ፈርጉሰን ዌስትሀምን በውሰት ተቀላቅሏል ።

➪ቤን ናስር በውሰት ከኤስ ሚላን ወደ ማርሴ ተቀላቅሏል ።

➪ኖህ ኦካፎር በውሰት ከሚላን ወደ ናፖሊ ተቀላቅሏል ።


©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ዋረን ቦንዶ ወደ ኤስሚላን

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አዳዲስ የፕሪምየር ሊግ ዝውውሮች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ማርኮ አሴንሲዮ በውሰት ከፒኤስጂ ወደ አስቶን ቪላ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ኖህ ኦካፎር በውሰት ከሚላን ወደ ናፖሊ !

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ማቲያስ ኦሞጉ ወደ ቼልሲ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


​​📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘

አንድሬ ቤሎቲ በውሰት ውል በይፋ ቤኔፊካን ተቀላቅሏል ።

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ኢስማኤል ቤንናስር ወደ ማርሴ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ፊዮረንቲና ቼርንዶርን ከፒኤስጂ በ€10M አስፈርመዋል።

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አርሰናል ከትልቅ 6 ቡድኖች ጋር ያደረገውን 17 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አልተሸነፈም 🥶

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨 BREAKING :

የሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ይህ የውድድር አመት ተጠናቋል! ያስተናገደው ጉዳት ACL ሲሆን ይህም እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ከሜዳ ያርቀዋል !

Get well soon Licha ! ❤️

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


👀🔵 ማንቸስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት ከ € 𝟐𝟎𝟎𝐌 በላይ አውጥተዋል 😳💰

🇪🇸 Nico Gonzalez €60M
🇪🇬 Omar Marmoush €75M
🇺🇿 Abdukodir Khusanov ➪ €40M
🇧🇷 Vitor Reis ➪ €37M

🤯🤯🤯🤯

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ማኑዌል ኑየር አዲስ የአንድ ዓመት ውል እስከ ሰኔ 2026 ድረስ ተፈራርሟል 🔴⚪️🐐

በባየርን ቤት 547 ጨዋታዎችን አድርጓል።

…𝒕𝒉𝒆 𝒔𝒕𝒐𝒓𝒚 𝒈𝒐𝒆𝒔 𝒐𝒏 💭🌟

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ጆዋኦ ፌሊክስ ወደ ኤሲ ሚላን

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ📈

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


የራያን ቼርኪ እና የዶርትመንድ ዝውውር ከዚህ ቡሀላ አይወራም!! የሊዮኑ ባለቤት ተጫዋቹ እንደማይሸጥ እና የዶርትመንድን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

ተጫዋቹ በሊዮን የሚቆይ ይሆናል...

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨 BREAKING

ኤሲ ሚላን ጆዋኦ ፌሊክስን በውሰት ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሷል 🇵🇹💫

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ማን ሲቲ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia

20 last posts shown.