ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
የፓስፖርትዎን እድሜ፣የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው
- ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
- የልደት ምስክር ወረቀት
- አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ
የፓስፖርትዎን ሙሉ ስም ለመቀየር
- የፍርድ ቤት ውሳኔ
- ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/