ቴንሀግን በእጅጉ በመደገፍ የሚታወቀው ማርክ ጎልድብሪጅ ይህን ብሏል !
"ቴንሀግ በክለቡ እንዲቆይ እኔን ጨምሮ በብዙ ደጋፊዎች ድጋፍ ተሰጥቶታል በክረምቱም በክለቡ ትልቅ ድጋፍ አጊኝቷል።
"ነገርግን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ያደረገው ነገር ተቀባይነት የለውም በሊቨርፑል እንደዚህ ተበልጠክ 75 ሺህ ደጋፊዎች በቅያሪክ በመበሳጨት ሲቃወሙ ነበር።
"ይህን ከዚህ በፊት በክለቡ አይተነዋል ቴንሀግ ከገና በፊት ይባረራል ከወዲሁ ለዚህ ሊዘጋጅ ይገባዋል እስከ ገና የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ አይቀጥልም።
@man_united_ethio_fans