ፖትሪክ ዶርጉ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በአሁን ሰአት ወደ ማንችስተር በረራ ላይ ነው።
ተጨዋቹ ለ5 አመት ሚያቆየውን ኮንትራት ሲሆን ሚፈራረመው ሊቼ ከዝውውሩ 30 ሚሊየን እና እየታየ ሚጨመር 5 ሚሊየን ያገኛሉ።
ዘገባው የፋብሪዚዮ ነው
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ተጨዋቹ ለ5 አመት ሚያቆየውን ኮንትራት ሲሆን ሚፈራረመው ሊቼ ከዝውውሩ 30 ሚሊየን እና እየታየ ሚጨመር 5 ሚሊየን ያገኛሉ።
ዘገባው የፋብሪዚዮ ነው
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans